Dama Trade
የተለያዩ ጥራት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በመደብራችን ይዘናል ፤ለምሳሌ ኃይልን በብቃት የሚያስተላልፉ ሽቦዎች ፣ ተጨማሪ ኃይልን መቆጣጠር የሚችሉ ማከፋፈያዎች እና ለማንኛውም አላማ የሚያገለግሉ እስከ ከፍተኛ ርዝመት የሚዘረጉ ሶኬቶችን ይዘናል። ማንኛውንም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከፈለጉ የትኛውንም ፍላጎትዎን ስለሚያሟላ ዳማ ትሬድን ይጎብኙ።
Our store carries a wide variety of high-quality electronics, such as wires that transmit power efficiently, extra power control breaks, and sockets that stretch to enormous lengths and may be used for any purpose. Dama Trade is the place to go for a flawless operation when it comes to your electronics demands.
#ዳማ
#ጥራት #አስተማማኝ
22/06/2021
Dama trade is ready to offer you a fantastic mechanical or digital plug-in timer for turning your lights, lamps, fans, and seasonal decorations on and off with minimal effort
ዳማ ትሬድ አምፖሎችን ፣ የአየር መቆጣጠሪያ ፋኖችን እና ለተለያዩ ዝግጅቶች ማድመቂያ መብራቶችን የምንሰካባቸው ምርጥ ዲጂታል እና መካኒካል የሰዓት መቆጣጠሪያ የተገጠመላቸውን ሶኬቶችን ለእናንተ አቅርቧል።
Dama trade will guide you towards the solution to avoiding Air traffic collusion by providing the best Air Traffic Warning lights for your buildings.
ዳማ ትሬድ ህንጻዎች ላይ የሚገጠሙ የአውሮፕላን አደጋ ከመድረሱ በፊት ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሚሰጡን መብራቶችን በማቅረብ ችግሮችን ቀድመን እንድንከላከል ምርጥ መፍትሄን አቅርቧል።
31/05/2021
ዳማ ትሬድ ግሪ ኤር ኮንዲሽነሮችን ጨምሮ ብዙ አማራጮችን ስለያዘን ወደ መሸጫ ሱቆቻችን በመምጣት ሁሉንም አቅርቦቶቻችን ማግኘት ይችላሉ።
Dama trade offers numerous choices, visit our showroom to acquire from the many alternatives of Gree Air conditioners!
#ዳማ
#ጥራት #አስተማማኝ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Address
Addis Ababa