Victory Logistic and Trading

Victory Logistic and Trading

Share

Photos from Victory Logistic and Trading's post 08/04/2023

📢 ባለማቀዝቀዣ ኮንቴይነሮች /Re**er Containers/ ጅቡቲ ደርሰዋል፤

የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለሟጓጓዝ የሚያስችሉ ባለማቀዝቀዣ ኮንቴይነሮች /Re**er Containers/ ትናንት ምሽት ጅቡቲ ገብተው ከመርከብ የተራገፉ ሲሆን፣ አስፈላጊውን የጉምሩክ ፎርማሊቲ አሟልተው እንደጨረሱ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ፡፡

ኮንቴይነሮቹ በሀገራችን በስፋት እየተመረቱ ያሉ አቮካዶ እና መሰል የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለአውሮፓ ገበያ በትኩሱ ለማቅረብ እና የወጪ ንግድን ለማሳደግ ሚናቸው የጎላ ነው፡፡

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ተጨማሪ ባለማቀዝቀዣ ኮንቴይነሮች /Re**er Containers/ በመግዛት ሂደት ላይ ነው፡፡

02/01/2023

የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት አሰጣጥ
****
[በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 129 (እንደተሻሻለው) መሠረት]

* በገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የቀረጥና ነፃ መብት የሚሰጠው የገንዘብ ሚኒስቴር ብቻ ይሆናል፤

* ከዲፕሎማሲ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ኢትዮጲያ በፈረመችባቸው እና ተቀብላ ባፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሰረት የሚሰጡ የቀረጥና ታክስ ነፃ መብቶች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተረጋገጠ ተፈፃሚ ይሆናል፤

* የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት እንዲፈቅዱ በህግ ለሌሎች የመንግስት አካላት የተሰጠው ስልጣን ለገንዘብ ሚኒስቴር ተላልፏል፤

* ማንኛውም የመንግስት አካል በሚዋዋለው የፕሮጀክት ስምምነት መሠረት የሚፈቀድ የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ተፈፃሚ የሚሆነው በገንዘብ ሚኒስቴር ሲፀድቅ ብቻ ይሆናል፤

* ኮሚሽኑ ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ወይም ከአገር የሚወጡ ዕቃዎች ለታለመላቸው ዓላማ ስለመዋላቸው መረጃ ይይዛል ይከታተላል፣ እርምጃ ይወስዳል፤

* የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ስለሚፈቀድበት ሁኔታና ስለአፈፃፀሙ የሚኒስቴሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል፤

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Ethio-China Friendship Road , Near To Wengelawit , Mayswi Building 4th Floor Office No 401
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:00
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30