Emzu Alhadera Tube

Emzu Alhadera Tube

Share

23/04/2020
11/12/2019

Telegram......... ..
https://t.me/joinchat/AAAAAFcv8cWb1vlD2Zk2Mg
✡አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛች ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀት
የተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠጋ አላትና እስኪ
ንገሪኝ?''አላት!! ? ሲል ጠየቃት

🧑እሷም በከፍተኛ ድምፅ ጩህት አሰማች... ልጁም ደነገጠና ምን
ሆንሽ? በማለት ጠየቃት እሷም እንድህ አለችው... ሊደፍረኝ
ነው ብየ ለሰዎች እነግራለሁ። ሰዎቹም ይገሉሃል አለችው።
እሱም ኢንድህ አለ .. ጥሩና አስተዋይ መስለሽኝ ግራ ያጋባኝን
ነገር ልጠይቅሽ እንጅ ባንች ላይ ክፉ ነገር መስራት አስቤ
አልነበረም አላት እናም ሰዎቹ ከዛ ማዶ ተንደርድረው መጡ....
#በባልዲ ውስጥ የነበረውን ውሃ በሯሷ ላይ
ለቀቀችው።...

〰〰〰〰〰⭐️ጩህቷን የሰሙት ሰዎችም ተንደርድረው ሲመጡ
ምን ሆነሽ ነው?ሲሉ ጥይቋት ውሃ ውስጥ ገብቼ ይሄ ልጅ ነው
ያወጣኝ በማለት ለሰዎቹ መልስ ስጠቻቸው
ሰዎቹም ልጁን አመሰገኑትና ወደቤታቸው ተመለሱ....ልጁም
ግራ በመጋባት ለምንድን ነው ይህን ያደረግሽው ሲል
ጠየቃት....➡️አየህ? ሴት ልጅ ተንኮሏ ይህ ነው። ሴት ልጅ
ማስገደልም ትችላለች ማስመስገንም ትችላለች አለችው።
እና ሴት ልጅ ስታከብራት ታከብርሃለች.. ስትንቃት ደግሞ
ታስገድልሃለች ሴትን ልጅ አክብራት ሴትን ልጅ ለማክበር
ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ከፈጣሪ ለአደም ልዩ ስጦታ
የተሰጠች ሴት ነች እና
👇👇👇👇👇👇

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa