Addis M’eraf

Addis M’eraf

Share

Ethio-Media Awards - ለሀገራችን የሚዲያ እድገት ድርሻ አለን - Empowering Excellence in Media 28/06/2024

እንደምታውቁት አዲስ ምዕራፍ በ95.1FM ፕሮግራም ሁለት ዓመት ሊሞላው ነው። ከጠበቅነው በላይ ድጋፍ እና አብሮነታችሁን አግኝተናል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አሁን ደግሞ በምርጥ የራዲዮ ፕሮግራም እጩ ሆነን ቀርበንላችኋል። ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ለአዲስ ምዕራፍ የራድዬ ፕሮግራም በአራዳ 95.1 ድምፃችሁን በመስጠት ድጋፋኝሁ እንደሚቀጥል እንተማመናለን።

Ethio-Media Awards - ለሀገራችን የሚዲያ እድገት ድርሻ አለን - Empowering Excellence in Media Ethio-Media Award is a prestigious initiative that aims to honor and recognize the exceptional talent within the Ethiopian media industry.

Photos from Addis M’eraf's post 27/03/2024

📣Premiere film screening📣

A Pato Banton documentary

'THE SPIRIT OF UBUNTU'
❤️🖤💚💛❤️

📌Mark your calendar📌
Saturday April 13th 3:00PM @ Century Cinema

24/03/2024

የሰዓት ለውጥ 👉🏿እሁድ ከሰዓት በኋላ ከ፱(9:00) ሰዓት ጀምሮ ።

Photos from Addis M’eraf's post 08/03/2024

"ሰዓሊትን ፈለጋ" ፕሮጀክት ትላንት የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. በይፋ ተጀምሯል:: ግራር የጠቢባን መናኸሪያ ከUNESCO አሽበርግ ፕሮግራም ጋር በመጣመር ለሴት ሰዓሊያን በብራንዲንግ በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በይዘት ዝግጅት እና በገበያ ልማት ላይ ሰልጠና ከመስጠት ባለፈም ስራዎቻቸውን በዲጂታል መድረኮች በማቅረብ ተደራሽነቱን ከማስፋት ውጪ ባህልን ለማስተዋወቅ እና ፆታዊ ኢ-ፍትሃዊነትን ለማጥበብ ትልቅ ሚና ይኖረዋል::
መልካም የሴቶች ቀን!!!
ለተጨማሪ መረጃ:
-www.ourgerar.com
-አቶ ሴሚናስ ሀደራ
ዋና ስራ አስኪያጅ
+251 912 615248
[email protected]

📷Photo Credit
Kaleb Ephraim Amare
Instagram

Photos from Addis M’eraf's post 11/06/2023

Join us live today from 2:00PM-4PM on Arada FM 95.1 or on www.aradafm.com

Photos from Addis M’eraf's post 02/06/2023

🚨ሊያመልጦ የማይገባ ፕሮግራም🚨

ስለ ስኳር በሽታ ምንነት፣ባሕሪያት እና አስፈላጊ እንክብካቤን ማወቅ ይፈልጋሉ?
ከሆነም እሁድ ግንቦት 27 ከቀኑ ፰ ሰዓት ጀምሮ አዲስ ምዕራፍ እንዳያመልጦዎ።
ከመምህርት አስቴር ዋቄሮ የ 'ጤናዎ በእጅዎ ነው' ደራሲ ጠለቅ ያለ ጤና ተኮር ጭውውት እናደርጋለን።

በ0115585431 ስቱዲዮ ስልክ በመደወል ማንኛውንም ሐሳብዎን ከመግለፅ በተጨማሪ ተሸላሚ ይሁኑ።

*ለመጀመሪያ ደዋይ የተፈረመበትን 'ጤናዎ በእጆ ነው' መጽሐፍ እና 500ብር
*ለ 10ኛ ደዋይ የተፈረመበት መጽሐፍ
*ለ 20ኛ ደዋይ የተፈረመበት መጽሐፍ እና 500ብር

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa