ADDIS SPORT QUIZ
23/10/2022
የራፋኤል ቫራን ጉዳት ?
ፈረንሳዊው የቀያይ ሴጣኖቹ የመሐል ተከላካይ ራፋኤል ቫራን ቡድኑ በትላንትናው ዕለት ከቼልሲ ጋር አቻ በተለያየበት ጨዋታ ጉዳት ማስተናገዱ ይታወቃል።
የመሐል ተከላካዩ ራፋኤል ቫራን በቀኝ እግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ከሶስት እስከ አራት ሳምንታት ከሜዳ ሊያርቀው እንደሚችል ተጠቁሟል።
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa