Ethio Poultry Consultancy
19/07/2024
Career Catalyst 🤝
በህይወት ከፈተናዎች ያለፍክበትን እና ውጤታማ የሆንክበትን መንገድ ማሳየት ትውልድን መገንባት ነው።
በአብዛኛው በእንስሳት ጤና እና ህክምና ባለሙያዎች የሚታየው ስህተት ገበያው ሰፊ መሆኑን መዘንጋት እና አላስፈላጊ የእርስ በርስ ፉክክር በመፍጠር ከመያው ፍፁም የሌሉ ሰዎችን ቅድሚያ መስጠትን ነው።
ወጣቶቻችን የት መድረስ እንደሚችሉ እንደ ተራራ የገዘፈባቸውን መንገድ መወጣጫውን ማሳየት ማስተማር እና መምራት ሌላው ቢቀር የምታውቀውን ማሳወቅ ትልቅነት ነው።
ይህንን ብቻ የሚፈልጉ ትጉህ ብቃታቸው አስተማማኝ የሆኑ የእንስሳት ሀኪሞች እና ጤና ባለሙያዎች ይገኛሉ። እነሱን ማብቃት እጅግ አስደሳች ነው።
ይህ ከእያንዳንዱ በአሁኑ ሰአት ጥሩ የሚባል ቦታዎች ላይ በልምድም በሙያም በኢኮኖሚ አቅም ተሽሎ ከሚገኙ የእንስሳት ሀኪሞች እና ጤና ባለሙያዎቸ የሚጠበቅ ሀላፊነት ነው።
ምን ያህሎቻችን ሀላፊነታችንን ተወጥተናል??
አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/TjWH5PkCjahbz4bM8
31/05/2024
ምን ይጠብቃሉ!!!!🕹
ለልጆቻችሁ እና ለቤተሰባችሁ ከፋርም ፍሬሽ እንቁላል ይመግቡ!!
ለወዳጅ ለዘመድ ለጎረቤት ይህንን እድል ይንገሩ!!
ባላችሁበት አካባቢ ላሉ ፋርሞች ይደውሉ!!
ከፋርም ብቻ ይጠቀሙ!
የኢትዮ ዶሮ እርባታ ቤተሰብ🔔
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
መገኛኛ 24
Addis Ababa