Awash Cargo

Awash Cargo

Share

29/01/2026

የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አለዎት?

እንግዲያውስ ተሽከርካሪዎን አዋሽ ካርጎ ላይ ያስመዝግቡ።

ከአዋሽ ካርጎ ጋር በመስራት ገቢዎን ያሳድጉ አቅራቢያዎ ያለ የጭነት አገልግሎት ፈላጊ ጋር ይገናኙ፡፡

ይደዉሉ!!
+251-9-04-34-34-48/49
+251-11-557-75-66

አዲስ አበባ, ካሳንቺስ, OSAC ህንፃ, 2ተኛ ፎቅ ቢሮ 201
https://maps.app.goo.gl/whyuyJGKWZGMftuP6

03/12/2025

ጥራት ያለዉ ግንባታ ትክክለኛ ግብዓት ከምመረጥ ይጀምራል፤ እኛም እርስዎ የሚፈልጉትን በተሻለ ጥራት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እንዲደርስዎ እንሠራለን።

Awash Construction ሲሚንቶ፣ ብሎኬት፣ ጠጠር፣ አሸዋ፣ ታይል፣ ብረት፣ የፊኒሺንግ እቃዎች እና ሌሎችም የግንባታ ቁሳቁሶችን ያቀርባል። የተሟላ ጥራት፣ ተስማሚ ዋጋ እና ፈጣን አገልግሎት ዋና መሠረታዊ እሴቶቻችን ናቸው።

ከአነስተኛ ግንባታ ጀምሮ እስከ ሜጋ ፕሮጀክቶች ድረስ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን። አሰተማማኝ ጥራት እና ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት ወደ Awash Construction ይደዉሉ።

Want your business to be the top-listed Transport Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa