Ethio Click Education
16/02/2022
🌍5 በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸዉ ሰርቲፊኬቶችን የሚያገኙበት የዲጂታል ማርኬቲንግ ኮርስ ምዝገባ ጀምረናል። 👨💻የዲጂታል ማርኬቲንግ ኤክስፐርት ይሁኑ።
🖱ድርጅታችን ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን በዲጂታል ማርኬቲንግ የረጅም አመት ልምድ ባላቸዉ እና ለብዙ ድርጅቶች በዲጂታል ማርኬቲንግ አማካሪነት በሚሰሩ አስተማሪዎች አስተምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው ፈተኖችን ያስፈትናል።
Become Google, Facebook, Instagram, Linkedin and Youtube Marketing Certified on the International Level.
❓ይህ ኮርስ ለማን ይሆናል?
🎓1. በማንኛዉም ፊልድ ለተመራቂ እና ስራ ፈላጊዎች
ሁለት ልዮ ጥቅም ያገኙበታል።
1. CV ውስጥ 5 ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት በማስገባት የመቀጠር እድሎን ማስፋት
2. የስራ ቅጥር እስኪያገኙ ድረስ ስልኮትን እና ኢንተርኔት ብቻ በመጠቀም በቀን እስከ 1000 ብር የሚያገኙበት የReseller business እዉቀት ያገኙበታል።
📊2. በማርኬቲንግ ዘርፍ ውስጥ ላላቹ
ሁለት ልዮ ጥቅም ያገኙበታል።
1. የድርጅቶን ዲጂታል ማርኬቲንግ ፕረዘንስ ለማሳደግ
2. በኢንተርናሽናል ሰርቲፊኬቶ በድርጅቶ ውስጥ ያሎትን ተቀባይነት ማሳደግ
💵3. ለStart ups, Enterpruners, ለነጋዴዎች እንዲሁም የራሳቹን ቢዝነስ ለምትሰሩ
ብዙ ጥቅሞች ያገኙበታል
1. የቢዝነሶን ብራንድ እንዴት በቀላሉ እንደሚያሳድጉ
2. አዳዲስ ደንበኞች እንዴት እንደሚያገኙ
ራሶን ከጊዜዉ ጋር Update ያድርጉ
ኢንተርኔት አጠቃቀሞን ያሳድጉ
💻ድርጅታችን ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት በሚያስፈትንበት ጊዜ በቂ ስልጠና እና ጥያቄዎችን አሰርቶ ነዉ
🕒የስልጠና ሰአት - የ40 ሰአት
ትምህርት ሰአት -
ሰኞ - እሮብ - አርብ ከ 11:30 - 12:30 ሰአት
ሰኞ - እሮብ - አርብ ከ 1:00 - 2:00 ሰአት
ማክሰኞ - ሀሙስ - ቅዳሜ ከ3:00 - 4:00
ማክሰኞ - ሀሙስ - ቅዳሜ ከ4:00 - 5:00 ሰአት
💵ከነመመዝገቢያ - 5900 ብር ብቻ
ትምህርቱን ተምረዉ ሲጨርሱ አለም አቀፍ እዉቅና ካላቸዉ ድርጅቶች ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት ያሰጦታል።
📍አድራሻችን :- 22, KW Mall, 4th floor, 411
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ
☎️0976030600
☎️0912083428
ለበለጠ መረጃ በተመቾት የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም ፎሎዉ ያድርጉን
Instagram
https://www.instagram.com/ethioclickeducation/
LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/82039239
Telegram
https://t.me/+mLD7Bo1myTIzMjg8
ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Ethio Click Education PLC
15/02/2022
💵በቀን ከ3 በላይ ስራዎች የሚወጡበትን የግራፊክስ ዲዛይን ትምህርት በመማር በAdobe Photoshop Illustrator & Indesign ኢንተርናሽናል ሰርቲፋይድ ይሁኑ
ድርጅታችን Ethio Click Education ልምድ ባላቸዉ መምህራን በበቂ ሁኔታ አስተምሮ ኢንተርናሽናል ሰርቲፋይድ ያደርጎታል።
🔹️ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
🔹️ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
🔹️ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች
🔹️ለህትመት እና ማስታወቂያ ሰራተኞች
🔹️የኦንላይን ፈሪላንስ ስራ ለምትፈልጉ
💻ግራፊክስ ዲዛይን ትምህርቱን ሲማሩ የሚማሩዋቸዉ ሶፍትዌሮች
Photoshop
Illustrator
InDesign
ድርጅታችን ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት በሚያስፈትንበት ጊዜ በቂ ስልጠና እና ጥያቄዎችን አሰርቶ ነዉ
🕒የስልጠና ሰአት - የ30 ሰአት
የቀንም የማታም የዊኬንድ ስልጠናዎች አሉን።
ምዝገባ ላይ ነን።
💵ከነመመዝገቢያ - 4900 ብር ብቻ
ትምህርቱን ተምረዉ ሲጨርሱ አለም አቀፍ እዉቅና ካላቸዉ ድርጅቶች ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት ያሰጦታል።
📍አድራሻችን :- 22, KW Mall, 4th floor, 411
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ
☎️0943038147
☎️0921571284
☎️0912083428
ለበለጠ መረጃ በተመቾት የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም ፎሎዉ ያድርጉን
Instagram
https://www.instagram.com/ethioclickeducation/
LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/82039239
Telegram
https://t.me/+mLD7Bo1myTIzMjg8
ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Ethio Click Education PLC
02/02/2022
🥇2 የኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት የሚያገኙበት የዲጂታል ማርኬቲንግ ኮርስ ምዝገባ ጀምረናል።
🖱ድርጅታችን ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን በዲጂታል ማርኬቲንግ የረጅም አመት ልምድ ባላቸዉ አስተማሪዎች አስተምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸዉ ፈተናዎችን አስፈትኖ ባለ ሁለት ኢንተርናሽናል ሰርቲፊኬት ያደርጎታል።
💻በአሁኑ ሰአት ኢትዮጽያ ዉስጥ እስከ 10 ሚልዮን ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አሉ። ዲጂታል ማርኬቲንግን በመጠቀም ምርት እና አገልግሎቶን እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚችሉ እናስተምሮታለን።
⚡️የራሳቹን ቢዝነስ ለምትሰሩ እንዴት በቀላሉ ዲጂታል ማርኬቲንግ በመጠቀም አዳዲስ ደንበኖች ማፍረት እንደምትችሉ
💵ለነጋዴዎች በቀላሉ ቶሎ ያሎትን እቃ እንደምትሸጡ
🎓ለተመራቂ ተማሪዎች 2 ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት በመያዝ የመቀጠር እድሎን ማስፋት
🕴ለማርኬቲንግ ሰራተኞች የድርጅቶን ደንበኞች ለማብዛት
እንዴት ዲጂታል ማርኬቲንግን እንደሚጠቀሙ እናስተምሮታለን።
⌚️የትምህርት ሰአት -
ሰኞ - እሮብ - አርብ ከ 11:30 - 1:00 ሰአት
ማክሰኞ - ሀሙስ - ቅዳሜ ከ11:30 - 1:00 ሰአት
ቅዳሜ - 2:30 - 6:00
⏱ጠቅላላ የትምህርት ሰአት - 30 ሰአት
💵ክፍያ - 5800 ብር
📍የምዝገባ ቦታ - 22, KW Mall, 4th floor, 411
☎️ስልክ - 0976030600
0912083428
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the school
Telephone
Website
Address
Djibouti Street, Kw Mall, 4th Floor, 411
Addis Ababa
0123