G-power Battery

G-power Battery

Share

Photos from G-power Battery's post 11/05/2023

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️

💥Powering the future with clean energy 💥

G-power shoto battery manufacturing p.l.c የተለያዩ ለ Apartment , Residance ,Hospital(clinic), Banks , Government and non Governmental office እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ power የሚተካ ባትሪዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን
ባትሪዎቻችን:-
🔋⚡️ Environment friendly
🔋⚡️ Quiet and no Air pollution
🔋⚡️ Smaller in size easy to move from one place to other
🔋⚡️ less maintenance and reliable
🔋⚡️ Alternative power consumption method (solar energy)
🔋⚡️ compared to Generator low Running cost
🔋⚡️ 10 years life time
🔋⚡️ 3 years guarantee & 1 year maintenance
🔋⚡️ After deep charge it can be use for 1 day
🔋⚡️ Has an Inverter which regulates excess power from the power plant

💫 ለመኖሪያ ቦታ ተስማሚ. 💫ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። 💫በመጠን ያነሱ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ለመንቀሳቀስ ቀላል
💫 አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
💫 አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
💫 ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የማስኬጃ ዋጋ
💫 10 አመት የህይወት ጊዜ
💫የ3 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና. 💫ጥልቅ ቻርጅ ካደረጉ በኋላ ለ1 ቀን መጠቀም የሚያስችል።
💫 መብራት ከጠፋ በኃላ በሰከንድ ልዮነት ውስጥ ባትሪው activate ስለሚሆን በመብራት መቆራረጥ ምክኒያት የሚመጣ የማሽን ብልሽትን የሚከላከል
💫 ከኃይል ማመንጫው የሚወጣውን ትርፍ ኃይል የሚቆጣጠር ኢንቬርተር ያለው

ለበለጠ መረጃ ጀሞ ሚካኤል ያለውን show room መጐብኘት ይችላሉ።
Contact us 📱0965 97 97 20

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Bisrate Gebreal
Addis Ababa