Goh Architects
12/11/2022
በጎህ አርክቴክት/Goh Architects/ የተሰራ ማራኪ የኬክ ቤት ዲዛይን። አዲስ ቤት ለመስራት ወይም ቤቶን ለማደስ አስበዋል ?? እንግዲያውስ ጎህ አርክቴክትስ/Goh Architects/ ምኞት እና ፍላጎቶን ለማሟላት ከደጆ ከተፍ ብለናል።
፦ለቤቶ
፦ለቢሮ
፦ለሆቴል
፦ሬስቶራንት እና ለመሳሰሉት የኢንቴርየር የዲዛይንና የፊኒሺንግ ስራዎች ሲያስፈልጎት አራት ኪሎ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊትለፊት ወደሚገኘው ድንቅስራ ኮምፕሌክስ 5ተኛ ፍሎር ላይ ወደሚገኘው ቢሮዋችን ጎራ ብለው ያግኙን። በተጨማሪም ከታች በተዘረዘሩት ስልኮች ቢደውሉልን ያገኙናል።
+251912239118
+251921688271
+251903732059
05/11/2022
በጎህ አርክቴክት/Goh Architects/ የተሰራ ማራኪ የቢሮ ቤተ-ውበት/interior design/ በ14 ካሬ ላይ ያረፈ የሚኒማሊስ ዲዛይን ጥበብ የተከተለ ድንቅ ዲዛይን። ቤቶን: ቢሮዎችን :ካፊቴሪያ እና ሆቴሎች ባማረ እና ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ እንዲሰራሎት ሲፈልጉ 4ኪሎ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ድንቅስራ ኮምፕሌክስ ህንፃ 5ተኛ ፍሎር ላይ ያገኙናል። በተጨማሪም በነኚህ ስልኮች ይደውሉልን።
+251912239118
+251921688271
+251903732059
02/11/2022
ታላቅ የምስራች አዲስ ቤት ለመስራት አና ቤትዎን ለማስዋብ ላሰባችሁ በሙሉ Goh Architects/ጎህ አርክቴክትስ በልምድ በተካኑ ባለሙያዎቹ በመታገዝ ቤትዎን ውብ ማራኪ እና ምቹ ለማድረግ ከደጆ ከተፍ ብለናል። አድራሻችን በሀገራችን መዲና አዲስ አበባ እጅግ ለትራንስፖርት ምቹ በሆነው 4ኪሎ ብርሀን እና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ድንቅስራ ኮምፕሌክስ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 018 ላይ ያገኙናል። በተጨማሪም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ቢደዉልልን እንደሚያገኙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
+251912239118
+251921688271
+251903732059
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
4 Kilo
Addis Ababa
INFRONTOFBRIHANSELAMPRINTINGAGENCYONDINKSIRACOMPLEX5THFLOOR