Dr Sure
27/04/2023
https://www.youtube.com/watch?v=8TFQmUN5JZ0&t=7s
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰዎች የኩላሊት ህመም(ኩላሊት ስራ ማቆም) አለባቸው ሲባል እንሰማለን፡፡
ለመሆኑ የዚህ ህመም መንስኤዎች ምንድን ናቸው?
በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ሹር በህክምና ሳይንስ የተደገፈውን እና የተረጋገጠውን የኩላሊት ህመም መንስኤ፣ ምልክቶች እና ህክምናው ዙርያ ከኢትዮጵያ ዜና አግልግሎት ጋር ቆይታን አድርጓል፡፡ ተከታተሉት፦
የኩላሊት ህመም መንስኤ፣ ምልክቶች እና ህክምናው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰዎች የኩላሊት ህመም(ኩላሊት ስራ ማቆም) አለባቸው ሲባል እንሰማለን፡፡ለመሆኑ የዚህ ህመም መንስኤዎች ምንድን ናቸው?በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ሹር በህክምና ሳይንስ የተ....
13/06/2022
3፣2፣1 መርህ ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘት
ከመተኛት 3 ሰአት በፊት ተለቅ ያለ ምግብ ወይም አልኮል አለመውሰድ :: አልኮል ጠለቅ ያለ እና ጥራት ያለው እንቅልፍ ከማግኘት ይከለክላል፣ መጠኑ የበዛ እራት መመገብ ደግሞ ምግብ እንዳይፈጭ ከማድረግ ባለፈ ቃር በማምጣት ጥሩ እንቅልፍ እንዳናገኝ ይከለክላል ::
ከመተኛት 2 ሰአት በፊት ማንኛውንም ስራ ማቆም፣ ለመተኛት የተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ መሆን
ከመተኛት 1 ሰአት በፊት ማንኛውንም ብሉ ላይት የሚለቁ መሳሪያዎች ( ከሞባይል፣ ኮምፒዩተር፣ ቲቪ እና የመሳሰሉት) ማስወገድ :: ይህ blue light አእምሮዋችን ቀን ይሁን ምሽት የሚለይበትን ዑደት ያዛባበታል፣አእምሮዋችንም ምሽት ሆኖም ቀን ስለሚመስለው የእንቅልፍ ሆርሞንን አያመርትም ስለዚህ እንቅልፋችን አይመጣም ወይም አስሬ ከእንቅልፋችንን እንነቃለን።
ማንኛውንም የጤና ጥያቄ ይጠይቁ።ልታማክሩኝ ወይም ልጠይቁኝ የምትፈልጉ ቴሌግራም ብትከታተሉኝ እኔን ለማግኘት እና ጥያቅያቹን ለማቅረብ ይቀላቹሃል
https://t.me/Dr_Sure1
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa