Babul Keyer NGO

Babul Keyer NGO

Share

21/05/2026
18/05/2026

የወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ከድርጅታችን #ባቡልኸይር #የመልካምነትበር ጋር በመተባበር ነፃ በኤክስሬ ማሽን የታገዘ የሳንባ (የቲቪ) ምርመራ በዛሬው ቀን ቀድርጅታችን ለሚገኘ አቅመ ደካማ ወገኖቻችን ተደርጎላቸዋል ።

#ኢትዮቴሌኮምእናመሰግናለን

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ባንክ:—1346691000002
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa