Yeka Woreda 07 Communication

Yeka Woreda 07 Communication

Share

Photos from Yeka Woreda 07 Communication's post 09/07/2026

የኢ.ፌ.ደ.ሪ የመሶብ አገልግሎት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አድዋ ድልድይ አካባቢ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ ።

ሐምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም
Yeka Woreda 07 Communication
ዛሬ የኢፌዲሪ የመሶብ አገልግሎት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ አድዋ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አገልግሎት መስጠት መጀመር ሲሆን።

የአከቢቢው ነዋሪዎች መተው እንዲገለገሉ እናሳውቃለን

08/07/2026

ቀበና
ለህፃናት መቦረቂያ ፣ለአዋቂዎች መንፈስ ማደሻ !

የዘመናት ትዝታችን ብቻ ሆኖ፣ በቆሻሻና በጥሻ ተከቦ የነበረው የቀበና ወንዝ፤ ዛሬ ላይ ለህፃናት መቦረቂያ፣ ለአዋቂዎች የመንፈስ ማደሻና የጐቢኚዎች መዳራሻ ሆኗል።

መዲናችን አዲስ አበባን በእውነትም እንደ ስሟ "አዲስና ዉብ አበባ" ካደረጉት አስደናቂ ለዉጦች አንዱ ሆኗል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Photos from Yeka Woreda 07 Communication's post 08/07/2026

የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የልዑክ ቡድናቸው ጋር ተወያይተናል።

ማምሻውን በነበረን የጋራ ጊዜ፣ ‎የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና አዳዲስ የትብብር ዕድሎች ዙሪያ የተቃኘ ውይይት አድርገናል።

It was a pleasure to meet with Mr. Sergey Lavrov, Minister of Foreign Affairs of the Russian Federation, and his delegation this evening, during which our discussions focused on bilateral relations and exploring new opportunities for cooperation.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Around Signal Kibeb (101m)
Addis Ababa