Yango By Contrast

Yango By Contrast

Share

09/02/2026

ስራ ብቻ አይደለም አብሮነትም ጭምር!🤝

የኮንትራስት ቡና ሰዓት☕️ አሽከርካሪዎች ፊት ለፊት የሚገናኙበት፣ ልምድ የሚለዋወጡበት እና እረፍት የሚያደርጉበት መድረክ ነው።

ታዲያ የመጀመሪያውን ፕሮግራም የት እናድርገው?
ሾፌሮች በብዛት የሚገኙበት አካባቢ የትኛው ነው?
ሀሳብዎን በኮሜንት ስር ያጋሩን!✍️

☎️    0911886849
📥  
📍   ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን 
        ባንክ  ፊት ለፊት

06/02/2026

በኮንትራስት ዘንድ ቦነስ ቀይ መስመራችን ነው! 🎯

Contrastን ከመረጡ ምን ያተርፋሉ❓
👉በየሳምንቱ በትጋት ለምትሰሩት ጉዞ ጉርሻ 🎁 እንደሚሰጥ ይታወቃል። የእኛ ቀይ መስመር ይሄ ነው: በ Contrast የጉርሻ ክፍያችሁ አንድ ቀንም አይዘገይም!
እርግጠኛ ክፍያ በትክክለኛው ቀን።

☎️    0911886849
📥  
📍   ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን 
        ባንክ  ፊት ለፊት

Want your business to be the top-listed Taxi in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa
57250 ADDISABABA,