Arsenal Fans
08/06/2026
ቫንፐርሲ የተባረረው ዋንጫ ባለማምጣቱ ነው ሲሉ የፌይኖርድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ተናገሩ። የቀድሞው የአርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ቫንፐርሲ ከ18 ወራት የፌይኖርድ አሰልጣኝነት ቆይታ በኋላ ከክለቡ አሰልጣኝነት ተባሯል። ክለቡ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቁ ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ ቢያስገባም ዋንጫ አሳካለሁ ያለውን ቃሉን ባለመፈፀሙ ከክለቡ እንዲሰናበት ተደርጓል። ባንፐርሲ አርቴታ ካልተባረረ አርሰናል መቼም ዋንጫ አይበላም ፣ አርቴታ ለአርሰናል አይመጥንም በሚል አስተያየት መስጠቱ ይታወሳል። የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች የሚባለው የአማርኛ ብሂል ይህ አይደል ?
07/06/2026
⚔️ 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝 𝐂𝐮𝐩 𝐫𝐞𝐚𝐝𝐲.... የመድፉ ክዋክብቶች ብሄራዊ ቡድን ካምፕ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ..
📸የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቻምፒዮኖቹ Declan Rice, Bukayo Saka, Eberechi Eze, እና Noni Madueke ለአለም ዋንጫው ውድድር በአሜሪካ ፍሎሪዳ የሚገኘውን የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ስብስብን ተቀላቅለዋል 🌴 🏴
06/06/2026
ይቅናችሁ። ሁለቱ ጋብረሎች🤝
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa