Jesus TV
27/02/2026
ትንቢተ ሚልክያ 3:10፤
“የሰማይን መስኮቶች ይከፈቱ …”
እነሆ የጉብኝት ጊዜ ደረሰ
እንደ ቃሉ ብርቱ መንፈሳዊ በረከት እውነት የሆነ ጉብኝት እግዚአብሔር አደርጋለሁ ይላል እግዚአብሔር ሰማይን ሲከፍት መንፈሳዊ ፍሰት ይጀምራል
ታላቅ የጉብኝት እና የበረከት ቀን እነሆ እግዚአብሔር የተዘጋውን በረከት ሊያስለቅቅ ኑ ብሎ ይጣራል ጥብቅ ማሳሰቢያ የታምራት እና የፈውስ የድንቅ እና የታምራት የመፈታት ቀን ነው ከአሁኑ ዝግጅት አድርጋቹ ለቅዳሜ እና እሁድ እንድትመጡ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
በማንኛውም ሁኔታ ላላቹህ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጥሪ ተደርጎላቹሃል በእምነት ሆናቹሁ ኑ
ማዳኑን ታያላቹህ
🙏የእግዚአብሔር ቃል በሃይል እና በስልጣን ይሰበካል የፈውስ /የታምራት /የድንቅ ጊዜ ይሆናል ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ይህንን ታላቅ የፈውስ የታምራት እና የድንቅ ጊዜ ማንም እንዳይቀር
-አዳዲስ ነፍሳትን እና በተለያዩ ጥያቄ ያለባቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻችንን መጋበዝ እንዳንረሳ
እሁድ ማንም ሰው እንዳይቀር ...
ከማለዳው 12:30 ጀምሮ እስከ ከሰአት 9:30 እንደነበረው አሁንም በተመሳሳይ ሰአት ይህ አገልግሎቶች ይቀጥላል
ቅዱሳን የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ለህዝቡ መልክት አላቸው በእለቱም ለሁሉም (ለታመሙት ) እና በተለያዩ ጥያቄ ለመጡት ሁሉ እጅ በመጫን በዘይት ይፀልያሉ
ለህሙማን /በአጋንት እስራት ላሉ ወንጌል ነፃ ያወጣል በጌታ በኢየሱስ ስም ነፃ ይወጣሉ እንዳይቀሩ አደራ እንላለን
🚩ማንም ሰው እንዳይቀር ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
የሚያበቃበት ሰአት ከሰአት 9:30 ይሆናል
የመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡-ታክሲ ወይም አውቶቡስ ለምትይዙ
ከአራት ኪሎ ታክሲ ተራ ቤላ ታክሲ በመሳፈር ቤላ አስራ አስራ ስምንት ማዞሪያ ወደ አቦ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ዳገቱን እንደወጡ በስተግራ በኩል ያገኙናል !
Our church Address Gps
Taxi 🚖 ride|| taxi 🚕
https://maps.app.goo.gl/26Gu8Y9VFS8eCi96A?g_st=it
ለበለጠ -መረጃ
+251944723090
+251944723091
+251944723092
+251944723093
www.thegospelofkingdom.org
🚩ኑ በ4 ኪሎ ቤላ 18 ማዞሪያ ሲደርሱ ይውረዱ የመንግሥቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
Gps location just click
https://maps.app.goo.gl/ks7RCA2krKzB9kjZ8?g_st=ic
24/02/2026
🚩ለእሁድ እንድትመጡ የካቲት 22 /2018 ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
ትንቢተ ሚልክያ 3:10፤
“የሰማይን መስኮቶች ይከፈቱ …”
እነሆ የጉብኝት ጊዜ ደረሰ
እንደ ቃሉ ብርቱ መንፈሳዊ በረከት እውነት የሆነ ጉብኝት እግዚአብሔር አደርጋለሁ ይላል እግዚአብሔር
ሰማይን ሲከፍት መንፈሳዊ ፍሰት ይጀምራል
ታላቅ የጉብኝት እና የበረከት ቀን እነሆ እግዚአብሔር የተዘጋውን በረከት ሊያስለቅቅ ኑ ብሎ ይጣራል ጥብቅ ማሳሰቢያ የታምራት እና የፈውስ የድንቅ እና የመፈታት ቀን ነው ከአሁኑ ዝግጅት አድርጋጁ ለእሁድ እንድትመጡ የካቲት 22 /2018 ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
ከክፍላሃገር በተለያዩ ህመም እና ጥያቄ ውስጥ ላላቹ ከውጪ ሃገርም ላላቹህ ሁሉ ጥሪ እየተደረገ ነው
ደግሞ ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ታላቅ ፈውስ እና ታምራት ድንቆችን ልናይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
ቀን ተሰጠን
በማንኛውም ሁኔታ ላላቹህ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጥሪ ተደርጎላቹሃል በእምነት ሆናቹሁ ኑ
ማዳኑን ታያላቹህ
🙏የእግዚአብሔር ቃል በሃይል እና በስልጣን ይሰበካል የፈውስ /የታምራት /የድንቅ ጊዜ ይሆናል ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ይህንን ታላቅ የፈውስ የታምራት እና የድንቅ ጊዜ ማንም እንዳይቀር
-አዳዲስ ነፍሳትን እና በተለያዩ ጥያቄ ያለባቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻችንን መጋበዝ እንዳንረሳ
እሁድ ማንም ሰው እንዳይቀር ...
ከማለዳው 12:30 ጀምሮ እስከ ከሰአት 9:30 እንደነበረው አሁንም በተመሳሳይ ሰአት ይህ አገልግሎቶች ይቀጥላል
ቅዱሳን የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ለህዝቡ መልክት አላቸው በእለቱም ለሁሉም (ለታመሙት ) እና በተለያዩ ጥያቄ ለመጡት ሁሉ እጅ በመጫን ይፀልያሉ
ለህሙማን /በአጋንት እስራት ላሉ ወንጌል ነፃ ያወጣል በጌታ በኢየሱስ ስም ነፃ ይወጣሉ እንዳይቀሩ አደራ እንላለን
🚩ማንም ሰው እንዳይቀር ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
የሚያበቃበት ሰአት ከሰአት 9:30 ይሆናል
የመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡-ታክሲ ወይም አውቶቡስ ለምትይዙ
ከአራት ኪሎ ታክሲ ተራ ቤላ ታክሲ በመሳፈር ቤላ አስራ አስራ ስምንት ማዞሪያ ወደ አቦ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ዳገቱን እንደወጡ በስተግራ በኩል ያገኙናል !
Our church Address Gps
Taxi 🚖 ride|| taxi 🚕
https://maps.app.goo.gl/26Gu8Y9VFS8eCi96A?g_st=it
ለበለጠ -መረጃ
+251944723090
+251944723091
+251944723092
+251944723093
www.thegospelofkingdom.org
🚩ኑ በ4 ኪሎ ቤላ 18 ማዞሪያ ሲደርሱ ይውረዱ የመንግሥቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
30/01/2026
----------የሰሞኑ ውዝግብ----------
“ውሸት የሚዋሹ ሰዎች ራሳቸውን ይገልጣሉ፤
መሰረተቢስ ክሶች እውነትን ሊያጠፉ አይችሉም።
እውነት ምንም ቢዘገይ በጊዜው ይገለጣል።”
መጽሐፈ ምሳሌ 12:19፤ የእውነት ከንፈር ለዘላለም ትቆማለች፤ውሸተኛ ምላስ ግን ለቅጽበት ነው።
የጨለማ ሰራተኞች በተከታዮቻቸው ዘንድ አላማቸው ባልገባቸው ብዙ ተከታዮች ሊኖራቸው ይችላል ብርሃን ሲበራ ግን ጨለማ ተገልጦ ስለሚታይ ተከታዮቻቸው ይሸ http://bit.ly/jesustvethiopiaየጨለማ ሰራተኞች በተከታዮቻቸው ዘንድ አላማቸው ባልገባቸው ብዙ ተከታዮች ሊኖራቸው ይችላል ብርሃን ሲበራ ግን ጨለማ ተገልጦ ስለሚታይ ተከታዮቻቸው ይሸሹዋቸዋልኤፌ.....
19/01/2026
------------------I Will Keep Silent------------------
Why I Have Remained Silent
I have been silent for many years—not because I am weak, afraid, or unaware.
I do not answer false accusations—because silence is my wisdom, and God is my defender.
I have learned from Jesus Christ, who was falsely judged yet remained silent:
“But Jesus remained silent.” (Matthew 26:63)
“When He was accused, He did not answer.” (Mark 15:5)
“He was oppressed and afflicted, yet He did not open His mouth.” (Isaiah 53:7)
False judgment is not my problem—it is the reflection of ignorance, pride, and hearts that refuse truth.
I will not argue with lies, justify myself to those who refuse understanding, or waste words defending what God Himself protects.
I choose to pray, forgive, forget, and trust God.
My silence is not weakness—it is strength under control, wisdom under authority, and faith under trial.
Jesus was silent under false judgment—so I choose wisdom over noise.
Man of God Prophet Jeremiah Hussen
09/01/2026
እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳቹህ
ኢሳይያስ 9:6 ህፃን ተወልዶላቹሃል !
“YouTube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ ከእኛ ጋር በቆይታዎ ቢኖሩ በሕይወታችሁ ላይ የሚሠራውን የታላቁን የእግዚአብሔር እጅ በረከት ታያላችሁ። ቀጥታ ስርጭታችንን ይከታተሉ!”
🎶 ዝማሬያቸው — ድል የሚያወርድ • “እግዚአብሔር በምስጋና ዝማሬያቸው ዙፋን ላይ ይኖራል” ዝማሬያቸው የእግዚአብሔርን መገኘት ይጠራል http://bit.ly/jesustvethiopiaመንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ http://bit.ly/j...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Yeka Sub City Woreda 03 House Nember 452
Addis Ababa
57584