Nob Media
14/03/2020
Corona Virus In Ethiopia || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል።
የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
ግለሰቡ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንም ነው የተናገሩት።
#ኮሮናቫይረስ
Corona Virus In Ethiopia || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ Corona Virus In Ethiopia || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አ...
11/03/2020
China || Amazing Chinese Dog Serving his master Despite Corona virus
China || Amazing Chinese Dog Serving his master Despite Corona virus China || Amazing Chinese Dog Serving his master Despite Corona virus JOIN THE FAMILY -------------------------------------...
10/03/2020
Australia is healing from the devastating fire.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Afomia Building/Bole Main Road , Behind Friendship City Center
Addis Ababa