Amhara Bank

Amhara Bank

Share

15/06/2026

አማራ ባንክ ሥራ በጀመረበት ዕለት ስንት ቅርንጫፎች ይዞ ወደ ገበያ ገባ?

የባንካችንን ይፋዊ ዩትዩብ ገፅ ማስፈንጠሪያ
https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g

የውድድሩ ህግጋት
👉🏽 መላሾች ከመልሶቻቸው ጋር የቴሌግራም መለያ(User Name) ሊጽፉ ይገባል፡፡
👉🏽 የተሳታፊዎች መልስ ተቀባይነትን የሚኖረው:-
1. ምላሻቸውን በዩትዩብ ገፃችን የአስተያየት መስጫ ሳጥን ከሰጡ ብቻ ነው።
2. የዩትዩብ ገፃችን ተከታይ ሲሆኑ ብቻ ነው፡፡
👉🏽 ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ የመለሰ 1 ተሳታፊ ተሸላሚ ይሆናል፡፡
👉🏽 የተስተካከለ ምላሽ (Edited) ተቀባይነት የለውም ፡፡
👉🏽 አሸፊዎች ሽልማታቸውን ለመውሰድ የአማራ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፡፡
👉🏽 አንድ ተወዳዳሪ ከአንድ ጊዜ በላይ ተሸላሚ መሆን አይችልም፡፡
👉🏽 የመላሾች ቅደም ተከተል የዩትዩብ አድሚኒስትሬተር ገጽ በሚያወጣው ቅደም ተከተል መሰረት የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው ፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ

15/06/2026

ይሳተፉ ይሸለሙ!

ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ የዩትዩብ ገፃችን ቤተሰብ በመሆን እና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ።

የባንካችንን ይፋዊ ዩትዩብ ቻናል ለመቀላቀል ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ
https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g

መልካም ዕድል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Ras Mekonnen Avenue
Addis Ababa
28450