Temaribet
30/09/2022
ባተሌነት አንገሽግሾታል?
መቼም በዚህ ጊዜ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው።
ገና ሳይነጋ ተነስቶ ልጆችን ቀስቅሶ ማልበስ፣ ቁርስ ማብላት፣ ምሳ ሳህን መቋጠር ለትምህርት ቤት ማዘጋጀት። ከዛ ደግሞ እንደገና ስራ ላለማርፈድ ሩጫ፣ ከዛ አቅሎት እስኪዞር ሰርተው ተብሰልስለው ደክምው፣ ደግሞ እንደገና ልጆችዎን ፒክ ለማድረግ ሩጫ። ይሄ የማያልፍለት የትራፊክ መጨናነቅ እልሆን አስጨርሶ እቤትዎ ደርስው ሳያርፉ ደግሞ እንደገና የልጆዎ የቤት ስራ ጥያቄ ይጠብቅዎታል። ታድያ፣ እውነት፣ ከዚህ በላይ ባተሌነት አለ?!
ግድ የለዎትም፣ ልጆችዎን በጠዋት በመቀስቀስ፣ የትራፊክ መጨናነቁን በመቀነስ፣ እና የስራዎን ጫና በማቅለል ባናግዝዎትም፣ ልጆችዎን በትምህርታችው ማገዝ ግን እንችላለን።
KG - 12 ቤት ለቤት አስጠኚ
በአዲስ አበባ በሁሉም አካባቢ፣
ዛሬውኑ ልጅዎን በተማሪቤት ማስጠናት ይጀምሩ። እፎይ ይበሉ።
20/08/2022
Our CEO Habtamu Asefa had a stimulating interview with
"ትምህርት ቤቶች የፈተና ማዘጋጃ ብቻ ሆነዋል"-የተማሪ ቤት መስራች ሀብታሙ አሰፋ ተማሪ ቤት ተማሪዎች ስለ ሚማሩት ነገር በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸው በማስቻል ፣ የኢትዮጵያን ትምህርት አሰጣጥ ለማዘመን ያለመ ተቋም ነው። ተቋሙ ከፊት ለፊት ጥናት አገልግሎት በተጨማሪ ፣...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |