SHAFI ABDO
18/03/2026
#አፋልጉኝ!
በፎቶው የምትመለከቷት ልጅ ስሙዋ እክራም ሪዱዋን ትበላለች፡፡
ተፈላጊዋ ዕድሜዋ 18 ስሆን ነዋሪነቱዋ መቂ ስሆን በግዜው ከቤተሰብ ባለመግባባት ከቤት በመውጣት ወደ ጦራ አያቱዋ ጋ ብለ በእግሯ መንገድ እንደጀመረች የተነገረ ስሆን በሰዓቱ ጥቁር ጅልባብ ለብሳ ነበር ተብሏል፡፡
ታዲያ ተፈላጊዋን ያየ አሊያም ያለችበትን የሚያውቅ በዚህ አድራሻ ደውሎ ቢያሳውቁን ወሮታውን ከፋይ ነን ይላሉ ቤተሰቦቹዋ።
መረጃውን ለሌሎች #ሼር በማድረግ ሁላችንም የበኩላችንን ጥረት እናድርግ።
አድራሻ፦
0912320977
0912321274
Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Mito
Addis Ababa
MITO01