Addis Ababa Police Cycling Team

Addis Ababa Police Cycling Team

Share

Photos from Addis Ababa Police Cycling Team's post 09/04/2025

አዲስ አበባ ፖሊስ የብስክሌት ቡድን ባለፉት አመታት በ ግል አቋም መለኪያ፣በ አሮ ወንጪ በተደረገዉ የዳገት ዉድድር፣ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮን እና በ ኢ/ት ሻምፒዮና ዉድድር አመርቂ የሚባል ዉጤት ማስመዝገቡ ይታወሳል ሆኖም ከዚ የበለጠ ጠንሮ በመስራ ከዚ የተሻለ ሆኖ ለመቅረብ ዘመናዊ የመወዳደርያ ብስክሌቶችን ከ 2,900,000 (ሁለት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሺ ) ብር በላይ አዉጥቶ በመግዛት የብስክሌት ቡድኑን አጠናክሯል ።
በ 28/07/2017 በጀመረዉ የ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮና በግል ሰአት ሙከራ(ክሮኖ ሜትር)ዉድድር ከ ሁለተኛ እስከ አራተኛ ያለዉን ዉጤት ይዘን ጨርሰናል 2ኛ ሰለሞን አለሙ የ ብር ሜዳልያ
3ኛ አይሮ መንግስቱ የነሀስ ሜዳልያ
4ኛ ያሬድ ተካ በ መሆን ዉድድሩን
አጠናቀዋል በቀጣዮቹ ሰባት ዉድድሮች ከዚ የተሻለ ዉጤት ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን።

Photos from Addis Ababa Police Cycling Team's post 24/12/2022

የአዲስ አበባ ፓሊስ ብስክሌት ቡድን የ2015 የአመቱን የመጀመሪያ ውድድር ነገ ይጀምራል። ቡድኑ ለውድድር የሚመጥን በቂ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa
1000