GETU
23/02/2026
The logo of the Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise (ESLSE) is more than just a corporate badge; it is a symbol of Ethiopia’s resilience and its determination to remain globally connected despite being a landlocked nation.
15/02/2026
check out my design compared to the Webster logo
🇪🇹እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ።🇪🇹
WELCOME TO OUR CHANNEL
📌 ለድርጅታችሁ ለዌብ ሳይት
📌 ቪዲዮ ስራ
📌 ለፔጃችሁ ወይም ለቻናላችሁ
📌 ዓርማ ወይም
📌 ፓስተር እና ባነር
📌 ባጠቃላይ ማንኛውንም የGRAPHICS DESIGN ውጤቶች
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!
Contact me 🆔
📞+251948592080
https://t.me/Getu_graphix
Tiktok➙getugraphix
check out
03/05/2025
በመላው አለም የምትገኙ የሐዋርያት እምነት ተከታዮች አፖስትሊክ ሶንግስ መተግበሪያ (Apostolic songs app) ተጠቃሚዎች ብዙዎቻችሁ በመተግበሪያው ዙሪያ የምታነሱትን ችግሮች ለመፍታት ቤተክርስቲያን እየሰራች ትገኛለች። በዚህም መሰረት መተግበሪያውን( App) update ስለተደረገ ለጊዜው Android ተጠቃሚዎች Play store በመግባት Update እንድታረጉት እንጠቁማችኋለን።ios(Iphone) ተጠቃሚዎች በቅርብ ጊዜ እናሳውቃችኋለን።
Update ካረጋችሁ በኋላ የመተግበሪያው (App) Setting ውስጥ በመግባት Account የሚለው ውስጥ በመግባት App version 4.3.5 መሆኑም ያረጋግጡ።
🛑Update ስታደርጉ እስከዛሬ ያወረዳችሁት መዝሙር ምንም ስለማይሆን ስጋት አይግባችሁ!
06/03/2025
ደረሰ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
2519