Abenezer Mesfin
22/02/2026
በአውሮፓና በአሜሪካ ታላላቅ ካቴድራሎች ዛሬ ወደ ሙዚየም፣ ወደ መስጂድና እና ወደ መኖሪያ ቤትነት እየተቀየሩ ነው። በአንድ ወቅት የክርስትና መናኸሪያ የነበሩት ሀገራት ዛሬ ግን ባዶ በሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ተሞልተዋል።
🚫 የአውሮፖ ቤተክርስቲያናት እጣፈንታ እንዳይደርሰን እንጠንቀቅ 🚫 የሚያምር ህንጻ 🏘️ ግን ባዶ!
1, አጋንንት ማስወጣት
2, የአዳዲስ ነፍሳት መዳን
3, የመንፈስ ቅዱስ ሙላት
4, የበሽተኞች መፈወስ
5, ምስክርነቶች
6, የትንቢት አገልግሎት
በየአጥቢያችሁ ከእነዚህ መካከል ስንቶቹ በየሳምንቱ ይዘወተራሉ...?
✅ ሁሉም በአጥቢያችሁ በየሳምንቱ የሚዘወተሩ ከሆነ አጥቢያችሁ የጳውሎስ አጥቢያ ነች ማለት ነው።
🚫 አንድ ወይም ሁለቱ ከሆነ የሚዘወተሩ የቀሩት አጥቢያችሁ እንደመቶአለቃው ልጅ የሞት አፋፍ ላይ ነች ማለት ነው።
❎ ነገር ግን አንዱም በአጥቢያችሁ ካልተዘወተረ አጥቢያችሁ ከሞተች 4 ቀን ሆኗታል ማለት ነው።
የእናንተ አጥቢያ የትኛዋ ናት ...?
ታደጓት አልያም ጠብቋት
14/10/2023
ከስም ሁሉ በላይ ማለት ከከበደ, ከአየለ ወይስ ከአንበሳ ወይንስ ከገብርኤል፣ ከሚካኤል
ፊልጵ 2 : 9-11
9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ያለው የስም ብዛት እንኳን እኛ እስራኤላውያን አይሸመድዱትም ስለ ሰላም የሚፀልዩ ከሆነ Jehovah Shalom ስለ ፈውስ የሚፀልዩ ከሆነ ደግሞ Jehovah Rapha እያሉ ለየፀሎታቸው የሚጠቀሙበት የእግዚአብሔር ስም የተለያዩ ነበሩ የኢየሱስ ስም ከስም ሁሉ በላይ የሆነው ከታች ከጠቀስኳቸው ከእግዚአብሔር ስሞች በላይ ማለት ነው አሁን ስለ ሰላም ስንፀልይ የሚመጣልን የሰላሙ ንጉስ ኢየሱስ ለፈውስ ስንፀልይ ኢየሱስ ለሁሉም ነገር ኢየሱስ ኢየሱስ ❤
አንዳንዶች Jehovah Nissi , Jehovah Jireh ሲጠራ ስለሚያምር Post, Share Profile Picture ያደርጉታል ነገር ግን እግዚአብሔር እራሱ እነኚህን ስሞች ከኢየሱስ ስም በታች አደረጋቸው። ታዲያ ምነው እንሸምድድ አልን😁
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ኢየሱስ ብቻ
— ሐዋርያት 4፥12
እነኚህን ስሞች መሸምደድም ነው የቀረልን 😁
El Shaddai (Lord God Almighty)
El Elyon (The Most High God)
Adonai (Lord, Master)
Yahweh (Lord, Jehovah)
Jehovah Nissi (The Lord My Banner)
Jehovah-Raah (The Lord My Shepherd)
Jehovah Rapha (The Lord That Heals)
Jehovah Shammah (The Lord Is There)
Jehovah Tsidkenu (The Lord Our Righteousness)
Jehovah Mekoddishkem (The Lord Who Sanctifies You)
El Olam (The Everlasting God)
Elohim (God)
Qanna (Jealous)
Jehovah Jireh (The Lord Will Provide)
Jehovah Shalom (The Lord Is Peace)
Jehovah Sabaoth (The Lord of Hosts)
አንድ አገልጋይ 7 ዓመት አገልግሎህ ሲያበቃ ኢየሱስን እንድትመስል ባያደርግህ እንኳን እራሱን ካልተካ... ተኝተሀል ማለት ነው ንቃ። 😁
24/08/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa
0000