Relationship
21/05/2020
ምርጥ አባባሎች!。。
1☞ የሚሞትለት ዓላማ የሌለው ሰው ለመኖር ብቁ አይደለም።
2 ☞ብቸኛው ጥሩ ነገር ማወቅ ሲሆን፤ብቸኛው መጥፎ ነገር
ደግሞ መሃይምነት ነው።
3☞ ባለው ነገር የሚረካ ሰው ሃብታም ነው።
4☞ በዚች ምድር ሁሉም ነገር ያልፋልና ስታገኝም ከልክ
በላይአትደሰት፤ስታጣም ?
አብዝተህ አትከፋ።
5 ☞በአስቸጋሪ ፈተና መሃል እድል ተቀምጣ ሊሆን ይችላል።
6 ☞ታላቁ ክብራችን አለመውደቃችን ሳይሆን፤በወደቅን ቁጥር..
03/04/2019
ሰላም ፍቅር ለተፈቃቃሪዎችና በፍቅር ለተጎዳቹህ በሙሉ:: ፍቅር እንዴት
እያደረጋቹህ ነዉ እስኪ የተሰማቹህን ግልጥልጥ አድርጉት????
Want your university to be the top-listed University in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa