Addis Eyita
28/04/2026
🍽የማይካ ሰሀን የማምረት ቢዝነስ🍽
✨ የማይካ ሰሀን ለቤት ውስጥ ምግብ ማቅረቢያነት፣ ለሆቴሎች፣ ለካፌዎች፣ ለምግብ ቤቶች እና ለመሳሰሉት እጅግ በጣም ተፈላጊ የሆነ ምርት ነዉ።
✨ ከማይካ ሰሀን በተጨማሪ ጎድጓዳ ሰሀን፣ ትሪ፣ ጭልፋ እና ሌሎች ምርቶችን በልዩ ዲዛይን ፣ ቀለም እና መጠን ማምረት ይቻላል።
👉 የምርት አቅም፦ በቀን 2,080 ጥራት ያላቸው የማይካ ሰሀኖች ይመረታሉ።
👉 የማሽን ዋጋ፦ 8.7 ሚሊየን ብር።
👉የተጣራ ትርፍ፦ በወር 698ሺ ብር እና ከዚያ በላይ።
✨ ከአዲስ እይታ ጋር ሲሰሩ የሚያገኟቸው ልዩ ጥቅሞች
1. የተሟላ ስልጠና፦ ቢዝነሱን ከመጀመርዎ በፊት በዘርፉ ብቁ የሚያደርግዎትን ስልጠና እንሰጥዎታለን።
2. ቀጣይነት ያለው ድጋፍ፦ ቢዝነሱን ከጀመሩ በኋላም በባለሙያ ክትትል እና በፕሮሞሽን (ማስታወቂያ) ስራዎች ሁሌም ከጎንዎ ነን።
✨ አሁኑኑ ይጀምሩ!
የ10 ዓመታት የስኬት ጉዞ ባለቤት የሆነው አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ፣ የእርስዎን የንግድ ስኬት ለማረጋገጥ ሁሌም ዝግጁ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
📍 አድራሻ፦ ሜክሲኮ፣ ኬኬር (K-Ker) ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 227
📞 0978 21 21 21 / 0901 84 21 21
🌐 www.addiseyta.com
በሁሉም አማራጮች ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ ።
YouTube: https://www.youtube.com/
Website: https://addiseyta.com
Facebook: https://www.facebook.com/addiseyita1
Telegram: https://t.me/addiseyita
Instagram: https://www.instagram.com/addis.eyita
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Twitter: https://x.com/AddisEyita_2007
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Mexico Kkare Building 2nd Floor
Addis Ababa