Yetm Auto Trading
30/12/2022
WhatsApp Contract Number +251932151515
25/11/2022
ድርጅታችን የትም አውቶ ትሬዲንግ ከፍተኛ ጥራት ካላቸው እና ብጥረታቸው እና በከፍተኛ ጥራት አገልግሎቶቻቸው መልካም ስምን ከገነቡ አለም አቀፍ ብራዶች የተለያዩ የጎማ፣ ከመነዳሪ፣ ባትሪ እንዲሁም መለዋወጫዎች እያስመጣ የሚያከፋፍል ሲሆን በተለይም ከህንድ እና ፓኪስታም የምናስመጣቸው አልስቶን የባጃጅ እና የመኪና ጎማ እና ከመነዳሪዎች በደንበኞቻችን ከተወደዱ ምርቶች አንዱ ነው።
ድርጅታችን የትም አውቶ ትሬዲንግ MRF TYRES BRAND የሆኑት የሞተርሳይክል እና የባጃጅ ጎማና ከመነዳሪዎች ከሃገረ ህንድ በማስመጣት በወኪልነት እያከፋፈልን እንገኛለን። በዚሁ አጋጣሚ የምናስመጣቸው ምርቶች በገፍ ለመግዛት እና ለመጠቀምም ሆነ ለመልሶ ሽያችጭ ከኛ መረከብ ለሚፈልጉ በቂ የሆነ የአቅርቦት አቅም ላይ መሆናችን ለደንበኞቻችን ለመግለጽ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ!
ስልክ ቁጥሮች:-
0912676869 / 0911746577 / 0911205100 / 0932151515
#የትምአውቶንሬዲንግ #ጎማ #ከመነዳሪ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ባትሪ #መለዋወጫዎች #ጥራት #ተመራጭ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa