Etcare
11/07/2026
ደማቁ የኢቲኬር ቅዳሜ ከሰአት
ዛሬ ቅዳሜ ከሰአት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
በኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ መሪነት የህይወት ክህሎት ስልጠና ተከናውኗል
በኢቲኬር ማናጀር ተመስገን ፈንታ በቀረበው የምርት እና ቢዝነስ ገለፃ የጀመረው መሰናዶው በርካታ እንግዶችን ስለ ኢቲኬር አሰራርና ምርቶች ሰፊ ማብራርያ ተሰጥቶበታል።
ከግራንድ ቢኦፒ በመቀጠልም ተጠባቂው የህይወት ክህሎት ስልጠና በታላቁ አሰልጣኝ ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ በብቃት ተሰጥቷል።
መድረኩን የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኙ ሀይሉ ነገሰ መርቶታል።
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Https://maps. App. Goo. Gl/9awY8x3TpHfJixMi 9
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 07:00 |
| Tuesday | 08:00 - 13:00 |
| Wednesday | 08:00 - 13:00 |
| Friday | 08:00 - 13:00 |
| Sunday | 08:00 - 13:00 |