Sima man
19/10/2025
ታላቁ ሰው አለፉ!! ነፍስ ይማር !! ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እንድሪስ ከዚህ አለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል።
የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተረጋግጧል።
ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለሁ!
Sima Man
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa