Bella Collection

Bella Collection

Share

18/11/2025

#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ




- |

#ኢቢኤስ







#ብሩክታዊትሽመልስ




















#መድረ





#ድንቅል

12/04/2025

አሳዛኝ ዜና

በመቄዶንያ ቤት ብዙዎች የሚወዱት ተስፈኛው ወጣት ጌዲዮን አረፈ

ጌድዮን ላለፉት አስርት ዓመታት እንደ ማንኛውም ሰው የፈለገውን መናገር፣ ራሱን ችሎ መመገብ፣ መንቀሳቀስ እና ራሱን ችሎ መፀዳዳት ሌላው ቀርቶ ጀርባውን ሆዱን ወይም ራሱን ማከክ ቢፈልግ የማይችል የሰውን ድጋፍ የሚሻ ወጣት ባለተስፋ ነበር።

ጌድዮን በቤተሰቦቹ ድንገተኛ ሞት ባጋጠመው ህመም ወይም ስትሮክ ምክንያት ከአንገቱ በታች ፓራላይዝድ ሆኖ ሰውነቱን ማዘዝና በአንደበቱም መናገር የማይችል ብዙዎች የሚወዱት ወጣት ነበረ።

ጌዲ እናትና አባቱ ከሱ ጉዳት በፊት ስለሞቱ አክስቱ እየተንከባከበችው ጎላ ሚካኤል በሚገኘው ጠባብ ቤት ውስጥ ለብዙ አመታት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ በድርጅቱ ሲረዳና ሲታገዝ ቢቆይም አሁን ግን ህመሙ ጸንቶበት በዛሬው ዕለት ህይወቱ አለፏል በነገው ዕለትም የቀብር ስነ ስርዓቱ ይፈጸማል።
የቀብር ቦታ የምናሳውቃችሁ ይሆናል

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole
Addis Ababa
NONE