Unique 7000 Church New Chapter Chapel

Unique 7000 Church New Chapter Chapel

Share

Photos from Unique 7000 Church New Chapter Chapel's post 25/05/2026

የእሁድ መደበኛ ጉባዔ | UNIQUE 7000 CHURCH

Photos from Unique 7000 Church New Chapter Chapel's post 21/05/2026

የረቡዕ መደበኛ ጉባዔ | MIDWEEK SERVICE

19/05/2026

🙏🇪🇹 ብሄራዊ የፀሎት ቀን
National Prayer Day 🇪🇹🙏
📅 ግንቦት 19 ቀን
⏰ ከ9 ሰአት ጀምሮ
📍 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
🕊 ስለ ምድራችን ፈውስ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎትና በምልጃ የምንቀርብበት ልዩ ጊዜ!
⚔️ የሚታየው ከማይታየው እንደሆነ በማስተዋል፣
🩸 በደም መፋሰስ ዑደት ውስጥ የሚያስገባንን፣
💔 ወንድምን በወንድሙ ላይ በጥላቻ የሚያስነሳውን ክፉ መንፈስ፣
🌍 በሀገራችን እና በአፍሪካ ላይ የሚሰራውን በፀሎት የምንመታበት ጊዜ ነው!
📢 ግንቦት 19 ፊታችን ሮብ ሳምንት
(በካላንደር ዝግ ቀን ስለሆነ ጉባኤያችን ቀደም ብሎ በ9 ሰአት ይጀምራል)
⏳ በጊዜ ኑ… እንፀልይ!
🙏 ጊዜው እግዚአብሔር ደጋግሞ ወደ ፀሎት እየጠራን ያለበት ጊዜ ነው።
🇪🇹 ስለ ምድራችን እንፀልይ!

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa