Yeroket Cosmetics

Yeroket Cosmetics

Share

17/09/2025

ልጆቾን ፀጉር ሲያጥቡ ምንድነው የሚጠቀሙት ? ✨

ለልጆቾ ለስላሳ እና ወብ ፀጉር ታስቦ የተሰራ ዶቃ ሞይስተሪዝንግ ሻምፑ ይጠቀሙ በተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች ተሰርቷል። ❤️

ይህ ሻምፑ ፀጉርን በሚያጠብበት ጊዜ ተፈጥሯዊ የፀጉር እርጥበትን ይጠብቃል ህይም ተፀጉር መናቃቀል እናም ፎሮፎርን ከመከላከል ባሻገር ውስጡ በሚገኙ የአልሞንድ ዘይት፣ የካስተር ዘይት እና ቫይታሚን ኢ የተለያዩ የፀጉር ጉዳቶችን ይጠግናል የልጆን ፀጉርን ለስላሳ ጤናማ ያደርገዋል።

ልዩ ባህሪያቱ:
✅ አይን አይቆጥቅጥም (Tear-Free): በልጆች አይን ውስጥ ከገባም አያቃጥልም አያስለቅስም!
✅ የፀጉርን ተፈጥሯዊ ወዝን እንደጠበቀ ያፀዳል
✅ ከሰልፌት ነፃ ነው (Sulfate-Free): ከጎጂ ኬሚካሎች ነፃ ሰለሆነ የፀጉርን ተፈጥሯዊ ወዝን እንደጠበቀ ያፀዳል

ዶቃ ሞይስተሪዝንግ ሻምፑ የፀጉር መሰባበርን ይቀንሳል፣ ፀጉርን ማፍታታት ቀላል ያደርገዋል እና የመታጠቢያ ጊዜን አስደሳች ያደርጋል! 🛁

ለልጆቾ የሚገባው እንክብካቤ ነውና ሁሌም ዶቃን ይምረጡ

የልጆቾን ፀጉር በተፈጥሮ ይጠብቁ!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
0000