Frezer Kassa

Frezer Kassa

Share

Photos from Frezer Kassa's post 21/08/2025

ውድ የባህርዳር አመራሮችና የተከበራችሁ ውድ የክለቡ ደጋፉዎች እንዲሁም የክለቡ ኮቺንግ እስታፍና ተጫዋቾች ባለፉት ሁለት አመታት በነበረኝ ጥሩ አስደሳች ጊዜ ለሰጣችሁኝ ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት እያመሰገንኩ ቀጣዩ ጊዜ የስኬት እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በድጋሚ አንድ ቀን በዛ ውብ ደጋፉ ፊት እንደምገኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏እወዳቹሀለው🩵🤍🌴
ፍሬዘር ካሳ

12/11/2024

On the field, for the nation. 🇪🇹🤗
📷:- TIKVAH SPORT Image

04/09/2024

🇪🇹

Frezer Kassa Football Player

28/03/2024

አሌ አመለጥከን እንዴትስ አስቻለህ ወንድሜ እንዴት ጨከንክብን....... እየሳክ አታለልከን ..........ድንግል ሆይ በዚህች ነፍስ ላይ ጥላሽን ጣይበት ምልጃሽ ይደግፈው….. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ነፍስ ይማር ወንድሜ 💔😭

28/08/2023

"Fly high, dream big."🤍💙💚💛❤️

25/08/2023

እንኳን ደስ አለን 🤍💙🌴🙏❤️

ተመስገን 🙏

📸:- Aku Sport Images

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa