Ethio-fun

Ethio-fun

Share

23/05/2026

ቅድሚያ ሚሰጠው ልምን ነው???

29/04/2026

ዶ/ር፦ በቀን የስንት ብር ታጨሳለህ?
ታካሚ፦ የ250 ብር

ዶ/ር፦ ስንት አመት አጭሰሀል?
ታካሚ፦ ለ25 አመታት

ዶ/ር፦ ይሄን 250 ብር ለ25 አመታት ብትቆጥበው ኖሮ ስንት ብር ይኖርህ ነበር ማለት ነው?
ታካሚ፦ 2,250,000 ብር

ዶ/ር፦ ባታጨስ ኖሮ እኮ አንድ ሱዙኪ መኪና ይኖርህ ነበር።
____________________________________

ታካሚ፦ እርስዎስ ታጨሳለህ ?
ዶ/ር፦ አላጨስም

ታካሚ፦ እና ምርጥ ሱዙኪ አለህ ማለት ነው?
ዶክተርዬ፦😳😳😳😳
____________________________________

ሀቅ እና ድንቅ፦ "ምክርና ቡጡ ለሰጭው ቀላል ነው"

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa