Delta Travel

Delta Travel

Share

08/06/2026

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቦታዎች ይቀሩናል
=========
👉 #ሁለት #ጁምአዎችን #በሁለቱ ሀረሞች የሚሰግዱበት ልዩ የቤተሰብ የክረምት የኡምራ ፓኬጅ ።
ለሀረም በጣም የቀረበ ሆቴል ከ ልዩ መስተንግዶ ጋር
=========
ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
📞 0910136747
📞 0956585555
📞 0956595555
📍 አድራሻ፦ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
===============
ዴልታ ትራቭል
“የልምድ ልህቀት!”

25/05/2026

🎉🎉🎉🎉🎉🎉
26ተኛ ዙር የክረምት ኡምራ ፓኬጅ እነሆ ተጀመረ
=================
ሺዎች በናፍቆት ሊያዩት ያዩት ደሞ ለመድገም የሚጓጉለትን የሀረም ደጃፍ፣
የመዲናን ሰላም፣ የረውዳን ናፍቆት፣
የዘምዘምን ጥማት እንዲወጡ…
ዴልታ ትራቭል “እኔ አለሁልዎት” ይላል!
===============
ባለፉት 4 ዓመታት በበርካታ ተወዳጅ ኡስታዞች መሪነት 25 የተሳኩ የኡምራ ጉዞዎችን በማከናወን፣
በሺዎች የሚቆጠሩ ሙዕተሚሮችን ከናፈቁት በይቱላህ አል-ሀረም ጋር አገናኝተናል ።
===============
👉እርስዎም የገቢዎች፤ የግብር እና የልጆች የትምህርት ጉዳዮችን ዘግተው እፎይ በሚሉበት የሀምሌ ወር መጀመሪያ.
=============
👉ጉዟዉን በርካታ የኡምራ ፖኬጆችን #በብቃት የመሩት ፤እና በኡምራ ስራ ላይ #የዳበረ ልምድ ባለቤት የሆኑት ተወዳጁ ሼህ ኑረላህ ሀሚዲን
==================
👉ከ ሀምሌ 1- ሀምሌ 12
(July 8 - july 20)
☑️ 8 ቀን በመካ
☑️ 3 ቀን በመዲና
☑️ 1 ቀን ከኡምራ ቡሀላ የቀይ ባህር ጉብኝት ፕሮግራም የተካተተበት
================
ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
ለሞዝገባ :-
📞 0910136747
📞 0956585555
📞 0956595555
📍 አድራሻ፦ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
===============
ዴልታ ትራቭል
“የልምድ ልህቀት!”

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole Friendship Building 4th Floor, 408
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 21:00
Saturday 08:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00