5kilo fellowship
👉 DAY 1 👈
የእግዚአብሔርን ሐሳብ እና በሰው ምትክ ሆኖ ሰዉን ሊያገለግል አገልጋይ ተወለደ፡፡
በእግዚአብሔር የፅድቅ ከፍታ እና በሰዉ የሀጢያት ዝቅታ መካከል መካከለኛ ሊሆን ካህን ተወለደ፡፡
ለዘመናት በሀጢያት ምክንያት ከእግዚአብሔር ርቆ የነበረዉን ሰዉን እና እግዚአብሔርን ሊያስታርቅ አስታራቂ ተወለደ፡፡
በመፅሐፍ ቅዱስ በሰዉ ልጆች ታሪክ ዉስጥ ከሰዉ ልጆች መካከል ሰዉን ወክሎ በእግዚአብሔር ፊት ፍፁም የሆነ የሀጢያት ይቅርታን ሊያስገኝ የሚችል አንድ ካህን እንኳን አልተገኘም፡፡ እርሱ ግን አምላክ ሆኖ ሳለ የፈጠረዉንና የእጆቹ ሥራ የሆነዉን፤ በሀጢያትም ምክንያት ከእግዚአብሔር ዘንድ የጠፋዉን ሰዉ ሊፈልግ፤ ካህንም ሊሆነው ኢየሱስ ሰዉ ከሆነችው ከብፅዕት ድንግል ሰዉ ሆኖ በቤተልሔም ግርግም የዛሬ 2000 ዓመት ተወለደ፡፡
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
You Are Invited To Join The Challenge
24/05/2022
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋
"እርስ በርሳችንም ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እንዴት እንደምንነቃቃ እናስብ።”
— ዕብራውያን 10፥24
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
✅ የ5ኪሎ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት እና የህብረቱ ምሩቃን የአንድነት ጊዜ
መች🤔? ቅዳሜ, ግንቦት 20
🕖 ከ 7:30 እስከ 11:30
⛪️ Divine Word International Church
(Tsidkachin 4Kilo Atbiya)
!!!
👉 ይህ አመታዊ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ከወዲሁ ይዘጋጁ፤ በቀኑ ሌላ ምንም ቀጠሮ እንዳይይዙ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ!!!
❤️🤗
.
አይቀርም! ተባረኩ!
.🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
6kilo Angola Street @Assembly Of God Curch
Addis Ababa