Lancet General Hospital

Lancet General Hospital

Share

22/06/2026

መልካም የጤና ሳምንት ❗️Have a productive week ahead!



Connect with us for updates and more:
Telegram | Facebook | LinkedIn | TikTok | Website |
☎️ 9171/0977717171
📍 Megenagna , Afarensis Bldg.

19/06/2026

Weekly Health Tip: Dandruff

What is Dandruff?

Dandruff is a common scalp condition that causes flakes of skin to appear on the scalp and hair. It is not contagious and is usually not serious, but it can be uncomfortable and affect self-confidence.

Common Risk Factors
✅ Oily scalp or skin
✅ Dry skin
✅ Infrequent hair washing
✅ Sensitivity to hair care products
✅ Stress
✅ Certain skin conditions such as seborrheic dermatitis, eczema, or psoriasis

Symptoms

✅ White or yellowish flakes on the scalp, hair, or shoulders
✅ Itchy scalp
✅ Dryness or irritation of the scalp
✅ Scalp redness in some cases

Why Is It Important?

Although dandruff is not dangerous, persistent dandruff may indicate an underlying scalp condition.
If left unmanaged:
✅ Itching may become severe
✅ Scalp irritation and redness may worsen
✅ Discomfort and embarrassment may affect daily life
✅ Underlying skin conditions may progress

How Can Dandruff Be Managed?

- Wash your hair regularly with a suitable anti-dandruff shampoo.
- Keep your scalp clean and avoid excessive oil buildup.
- Eat a balanced diet rich in vitamins and minerals.
- Manage stress through healthy lifestyle habits.
- Avoid excessive use of harsh hair products.
- Consult a dermatologist if dandruff persists or becomes severe.

Reminder: Dandruff is a common condition and is not caused by poor hygiene alone. With proper scalp care and treatment, it can usually be effectively controlled.

LANCET – HUB OF SUBSPECIALISTS

የሳምንቱ የጤና ምክር፡ ፎሮፎር (Dandruff)
ፎሮፎር ምንድን ነው?

ፎሮፎር በራስ ቆዳ ላይ ትንንሽ የቆዳ ፍርፋሪ የሚፈጠሩበት የተለመደ የራስ ቆዳ ችግር ነው። ተላላፊ አይደለም እና ብዙ ጊዜ ከባድ የጤና ችግር አያስከትልም።

ዋና ዋና ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች

✅ ዘይት የበዛበት የራስ ቆዳ
✅ ደረቅ ቆዳ
✅ ፀጉርን አዘውትሮ አለመታጠብ
✅ ለፀጉር ምርቶች አለርጂ ወይም ስሜታዊነት
✅ ጭንቀት
✅ እንደ Seborrheic Dermatitis፣ Eczema ወይም Psoriasis ያሉ የቆዳ በሽታዎች

የበሽታው ምልክቶች

✅ በፀጉር፣ በራስ ቆዳ ወይም በትከሻ ላይ ነጭ ወይም ቢጫማ ቅንጣቶች
✅ የራስ ቆዳ ማሳከክ
✅ የራስ ቆዳ መድረቅ ወይም መቆጣት
✅ በአንዳንድ ሰዎች የራስ ቆዳ መቅላት

ችላ ሊባል የማይገባው ለምንድን ነው?

ፎሮፎር አደገኛ ባይሆንም፣ በቀጣይነት መኖሩ ሌላ የራስ ቆዳ ችግር መኖሩን ሊያመለክት ይችላል።
✅ ማሳከኩ ሊጨምር ይችላል
✅ የራስ ቆዳ መቆጣት እና መቅላት ሊባባስ ይችላል
✅ የዕለት ተዕለት ምቾት እና ራስ መተማመን ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል
✅ ከጀርባው ያለ የቆዳ በሽታ ሊባባስ ይችላል

እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

- ለፎሮፎር የተዘጋጀ ሻምፑ በመጠቀም ፀጉርዎን በመደበኛነት ይታጠቡ።
- የራስ ቆዳዎን ንፁህ ያድርጉ እና ከመጠን በላይ ዘይት እንዳይከማች ይጠብቁ።
- በቫይታሚንና በማዕድናት የበለፀገ ተመጣጣኝ ምግብ ይመገቡ።
- ጭንቀትን በጤናማ መንገድ ይቆጣጠሩ።
- ከባድ ኬሚካሎች ያላቸውን የፀጉር ምርቶች ከመጠን በላይ አይጠቀሙ።
- ፎሮፎሩ ከቀጠለ ወይም ከባድ ከሆነ የቆዳ ሐኪም ያማክሩ።

ማሳሰቢያ፦ ፎሮፎር የተለመደ ችግር ነው፣ እና ሁልጊዜ በንፅህና እጦት ብቻ አይከሰትም። በተገቢ የራስ ቆዳ እንክብካቤ እና ሕክምና በአብዛኛው በቀላሉ መቆጣጠር ይቻላል።

ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል
በሀኪሞች ህብረት ለህብረተሰብ ጤና የቆመ
Telegram | Facebook | LinkedIn | TikTok | Website |Youtube

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


አድራሻ መገናኛ አደባባይ የገርጂ ታክሲ መያዣ ጎን ጌጅ ኮሌጅ ፊት ለፊት አፋረንሲስ ህንፃ
Addis Ababa
14