BM Engineering Academy
27/12/2021
ጥራት ያለው ስራ የአገርን ብልፅግና ያረጋግጣል!
በአፃሩ ጥራት የሌለው ስራ ደግሞ ሀገርንም ይጎዳል ክቡር የሰው ህይወትንም ይቀጥፋል።🤨🤨
06/06/2021
👉የአርማታ ብረት በሜትር ምን ያህል ይመዝናል?
⏩ለኮንስትራክሽን ግብዐት የምንጠቀማቸው የአርማታ ብረት በቅርፃቸው በሁለት ይከፈላሉ
1. ልሙጥ ብረት(Mild Steel or plain rebar)
2. ባለ ክርክር/አርማታ ብረት(Deformed steel rebar)
➡️በጥንካሬ ደረጃ ደግሞ በስፋት Grade 60 እና Grade 40
በመባል ይለያሉ ይህም ውጥረታዊ ሀይል/tensile strength/ በመቌቌም አቅማቸው ነው።
*Grade 40=275.79MPa yield strength ሲኖረው
*Grade 60=413.68MPa yield strength ይኖረዋል።
Share አድርጉልን
👉A turned mass damper (TMD) also known as a harmonic absorber or seismic damper is a device mounted in structures to reduce the amplitude of mechanical vibrations. Their application can prevent discomfort, damage or outright structural failure. They are frequently used in power transmission, automobiles and buildings .
Addis construction 👉የአርማታ ብረት በሜትር ምን ያህል ይመዝናል? . ⏩ለኮንስትራክሽን ግብዐት የምንጠቀማቸው የአርማታ ብረት በቅርፃቸው በሁለት ይከፈላሉ 1. ልሙጥ ብረት(Mild Steel or plain rebar) 2. ባለ ክርክር/አ.....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Cherchil
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:30 - 17:00 |