Link All Technology S.C

Link All Technology S.C

Share

Photos from Link All Technology S.C's post 29/11/2024

ሊንክ ኦል ፣ ዳሬ እና ስፓርክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር መሰረታዊ ሸቀጦች ድጎማ ስርአትን ዲጂታላይዝ የሚያደርግ ኢትዮ ሸማች የተሰኘ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቃችን ይታወቃል።

በመሆኑም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በሃገር አቀፍ ደረጃ ፕሮጀክቱ በሚተገበርበት ሁኔታ ላይ ፍሪያማ ውይይት አድርገናል።

ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ ደረጃ በአራዳ ክ/ከ ተተግብሮ በጥሩ ሁኔታ የፓይለት ስራው መጠናቀቁን አስመልክቶ በሃገር አቀፍ ደረጃ ፕሮጀክቱ የሚተገበርበትን ገንቢ ውይይት አካሂዷል።

15/10/2024

እርስዎ የድርጅት ባለቤት ከሆኑ ሶሻል ሚድያን በመጠቀም እንዴት አዲስ ደንበኞችን ማፍራት እንደሚችሉ የሚያስገነዝብ ነፃ የማማከር አገልግሎት እንሰጥዎታለን።

ለበለጠ መረጃ፡

☎️ +251 932105657
+251 116157401
📍ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

Photos from Link All Technology S.C's post 09/07/2024

📣📣 ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሰው ሃብት አስተዳደር ሲስተም ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ቅድመ ትግበራ ላይ ውይይት አደረገ።

ሐምሌ 2፣2016 ዓ.ም አዲስ አበባ
⭐️⭐️ ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ በመሆን ለተቋሙ የሚመጥን ዘመኑ የደረሰበትን የ HR System Technology ፕሮጀክት ላይ ውይይት አደረገ።

⭐️⭐️ ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ለተቋሙ ይበጃል ያለውን (HR System) ያቀረበ ሲሆን በቀጣይ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ቡድን ጋር በጋራ በመሆን ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችል ውይይት በማድረግ ተጠናቋል።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 17:30
Sunday 08:00 - 21:00