BelayJenberu
02/03/2023
Good picture!!
02/03/2023
እንዲህ ከነቤተሰቤ የ3 ዓመት የ8፣ የ11 ዓመት ልጅ ይዤ ነው አድዋን ላከብር የምንሊክ አደባባይ የወጣሁት። ፓሊስ ግን አስለቃሽ ጭስ በተነብን:: ያሳዝናል:: አብዛኛው በዓሉ ላይ የሚታደመው ሰው ከአስራምስት አመት በታች ነው። የተወሰደው እርምጃ ግን ፍፁም ያልተገባ ከመሆኑ የተነሳ ከፊት ለፊታችን ብዙ ልጆች እያየን አቅላቸውን ስተው ወድቀዋል። ጭካኔ ነው። ምን አደረጉ?
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa