Msgei

Msgei

Share

16/01/2026

‼️
እየገቡ ነው ትክክለኛ ውሳኔ🙏
የአፋህድ የወታደራዊ አስተዳደር ሀላፊ ረ/ፕሮፌሰር እያሱ አባተ

Photos from ኢትዮጵያ's post 12/01/2026
10/01/2026

💪 ‼️


👉​ከኡጋንዳ ካምፓላ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በስደተኞች ዘንድ የፋኖ ወኪል ነኝ በማለት ራሱን በመሰየም የአማራን ህዝብ ስም ለግል ጥቅሙና ለሴራው ሽፋን ሲጠቀም የነበረው ሞገሴ ሽፈራው የተባለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል።

ግለሰቡ በኤርትራዊት ሴት አማካኝነት በተዘረጋለት የደህንነት ወጥመድ ውስጥ የወደቀ ሲሆን፣ ድርጊቱ በግል ግንኙነት ሰበብ ይጀመር እንጂ ዋና ዓላማው ተከሳሹ የፋኖን ስም ሽፋን በማድረግ ለረጅም ጊዜ በስደተኞች ስም የሚመጣውን ዶላር ለግል ድሎቱ ሲጠቀምበት የነበረውን ምስጢራዊ የገንዘብ ምንጭ ለማጋለጥ እንደሆነ ታውቋል። በተለይም ንጹሃን ወጣቶችን ለከፍተኛ አደጋ በሚያጋልጥ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር መረብ ውስጥ ያለውን ቁልፍ ተሳትፎ በተመለከተ ዝርዝር ማስረጃዎች በደህንነት አካላት እጅ መግባታቸው ተረጋግጧል።

​የተጠቀሰው ክስተት በካምፓላ በሚገኙ የሞገሴ ሽፈራው የቅርብ ግብረ-አበሮች ላይ ከፍተኛ መደናገጥን የፈጠረ ሲሆን፣ ግለሰቡ የቅጣት ማቃለያ ለማግኘት ሲል አብረውት በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሲነግዱና ግጭት ሲያቀናብሩ የነበሩ ግለሰቦችን ዝርዝር ለደህንነት አካላት አሳልፎ መስጠት መጀመሩ በቡድኑ ውስጥ ስር የሰደደ መከዳዳትና መበታተን አስከትሏል።

በአሁኑ ወቅት በካምፓላ የሚገኙና ከጥፋት መረቡ ጋር ንክኪ ያላቸው አካላት ቀጣዩ ተራ የማን ነው? በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ የወደቁ ሲሆን፣ የደህንነት አካላትም በቀረበላቸው ጥቆማ መሰረት በስደተኛው ስም የሚነግዱና በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ተሳትፎ ያላቸው ቀሪ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ክትትላቸውን አጠናክረው መቀጠላቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa