Milli cosmo
18/11/2022
23/04/2022
#ድንግል #የዚያን #ጊዜ
/ዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ ቁ.፩/
ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/
በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/
አዝ
ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ ራርቶ ሆድሽ
ለፍጡር በማዘን ውሃ ያጠጣሽ/፪/
አዝ
ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ ሲናገር ልጅሽ
ታድያ እንደምን ቻለ ድንግል አንጀትሽ/፪/
አዝ
እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ ሐዘን ሲውጥሽ
እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ/፪/
አዝ
ስታለቅሽ በማየት የዚያን ጊዜ ራርቶ ልጅሽ
ዮሐንስን አጽናኝ እንደ ልጅ ሰጠሽ/፪/
https://youtube.com/channel/UCvxjRL2WW1qVbM8L1yoe6Cw
https://t.me/yaradawyimezmuroch
አዝ
21/04/2022
Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
ARADA GIYORGIS
Addis Ababa