Minimal Real Estate PLC

Minimal Real Estate PLC

Share

Photos from Minimal Real Estate PLC's post 06/05/2025

ይህ እንዳያመልጥዎ!

እነዚህን ውብ ቤቶች ለኪራይ አቅርበናል።

በወር በ390 የአሜሪካን ዶላር ብቻ።

ባለ አራት ምኝታ አፓርትመንት።

የነፃ የመኪና ፓርኪንግ ጋር።

✍🏿 0975 45 45 99
💎 አያት ዙርያሽ ሞል።

19/04/2025

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን።
መልካም በአል።

30/03/2025

መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ።

27/03/2025

ቅድሚያ የሚያስፈልገን ምንድን ነው?

[እንቅልፍ ወይንስ አልጋ?]

17/03/2025

ባለጓሮ ነዎት?

ምን ያመርታሉ? ምርትዎ ትንሽ ቢመስልም ለእኛ ግን ብዙ ነው።

ምርትዎትን ያስመዝግቡ፣ ለእኛ ያስረክቡ! እኛ ደግሞ በእርስዎ ምርት ጤናማ ምግቦችን ለደንበኞቻችን አዘጋጅተን እናቀርባለን።
በዚህ ይመዝግቡ።

👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://ee.kobotoolbox.org/x/wqPNWBwj
________
ለበለጠ መረጃ 0975454599
በአካል መቅረብ ይችላሉ፣ ካዛንችስ ሴቶች አዋሬ አደባባይ።

Photos from Minimal Real Estate PLC's post 16/03/2025

ሁለት ጊዜ አስቦ አንድ ጊዜ መፈፀም!
________
በአብሮ ማልማት እና በአብሮ መገንባት ድንቅ ስልት የመኖርያ ቤት ዋጋን መቀነስ እንችላለን።

በምክንያት:-
________
1) ይዞታ ቦታዎችን በአብሮ ማልማት ውል እንይዛለን። ይህም የይዞታ ባለቤቶችን ትልቅ የፋይናንስ አቅምም ይሁን የግንባታ አስተዳደርን ጭንቀት ሙሉ በሙሉ ያስወግዳል። የኖሩበት ይዞታ ቦታቸው ልማት ላይ ይውላል። ከሚገነባው ህንፃ መኖርያ ቤቶችን ይወስዳሉ።

2) አብሮ መገንባት ማለት ደግሞ ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበው በአነስተኛ የመኖርያ ቤት የካሬ ዋጋ ቤት እንዲኖራቸው የሚያስችል አሰራር ነው። የህንፃውን መገንቢያ ካፒታል የሚሰበሰው በመኖርያ ቤት ፈላጊዎች ስለሚሆን የመኖርያ ቤት ዋጋውን ቅናሽ እንዲሆን ያደርገዋል።

3) መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም። የዚህ ሃሳብ ተካፋይ ቢሆኑ እጅግ ያተርፋሉ። በምክንያት ይመዝገቡ! ይደውሉ።
-------
ቤት ፈላጊዎች መመዝገቢያ:-

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

አብሮ ለማልማት ይዞታ ቦታ ካለዎት መመዝገቢያ

https://ee.kobotoolbox.org/x/DVMawuio

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa, Yeka Sub City Woreda 06
Addis Ababa