Football Addis Ababa
29/07/2022
የመክፈቻ ፕሮግራም
በመዲናችን የሚገኙ ወጣቶችን የማቀራረብ በጎ ዓላማን በማንገብ የኛ አዲስ ከቴ እስፖርት ክለብ በክረምት መርሃ ግብር ደማቅ የእግር ኳስ ውድድር በማዘጋጀት ነሃሴ 1/ 12/2014 መክፈቻውን ያደርጋል
በመክፈቻውም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በጎተፅኖ ያሳረፉ የእግር ኳስ ሰዎችና ታዋቂ ሰዎችን ጭምር በመጋበዝ የሚጀመር ይሆናል ውድድሩም ብርቱና አስደሳች ፉክክር ያለበት እንደሚሆን እርግጠኞች ነን
የፊታች እሁድ ማለትም ነሃሴ 1/12/2014 ሁላቹም የእስፖር ቤተሰቦች ተጋብዛቹዋል በተለይ አዲስ ከተማ አብነት አቶቢስ ተራ የላቹ መታቹ በመታደም ውድድራችንን እንድታደምቁልን በትህትና እንጠይቃለን
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Piassa
Addis Ababa