Betoch Comedy
29/11/2025
የቤቶች ድራማ የ13ተኛ ዓመት ክብረ በአል በማስመልከት የተዘጋጀ ኤግዚብሽን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ቀርተዋል።
ለሁሉም ሚዲያ አካላት
የቤቶች ድራማ 13ኛ ዓመት ክብረ በዓልን በተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች እያከበርን ሲሆን ከዚህም ውስጥ አንዱ የቤቶች ድራማ 13 ዓመት የተቀረጸበትን ቤት ለጉብኝት ዝግጁ በማድረግ የተለያዩ አውደ ርዕይዎችን አዘጋጅተናል።ታላላቅ አርቲስቶች: የተለያዩ የመንግስት ባለስልጣናት እና የሚዲያ ባለሙያዎች በተገኙበት ቅዳሜ ህዳር 20 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ፕሮግራሙ የሚደረግ ሲሆን እርስዎም የዝግጅቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ጋብዘንዎታል።
አድራሻ:- አያት ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
#0911057818
#0913421385 ይደውሉ!
Betoch Comedy Betoch is an Ethiopian television family sitcom starring Tilahun Gugsa airs on EBC since 2013. The series airs every Saturday and focuses on a middle class family living in Addis Ababa.
01/11/2025
Ethiopian
#Betoch #Ethiopian #Series #Comedy #Drama Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 425 “ አዲሷ ቤተሰብ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 425ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment ...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Website
Address
Addis Ababa
11/10/2025