Ethio Fact Info
11/06/2026
https://youtu.be/ORgKp_HcCUA?si=olDlfF8HI2EHzSe_
Ethiopia: አዲስ አበባ ላይ የተፀመው ፤ የጀነራሉ ግድያና ያልተሰሙ ሚስጥሮች Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
03/05/2026
ማን.ዩናይትድ ሊቨርፑልን 3ለ2 በማሸነፍ ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ መመለሱን አረጋገጠ። 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!
𝐌𝐀𝐍𝐂𝐇𝐄𝐒𝐓𝐄𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃 𝐀𝐑𝐄 𝐁𝐀𝐂𝐊 𝐈𝐍 𝐂𝐇𝐀𝐌𝐏𝐈𝐎𝐍𝐒 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄 𝐅𝐎𝐑 𝐒𝐄𝐀𝐒𝐎𝐍 𝟐𝟔/𝟐𝟕! 🏆
29/06/2025
ዓለም የጋዛ እልቂትን ሊዘነጋው አይገባም - አንቶኒዮ ጉተሬዝ..........................
አለም በጋዛ ያለው ጦርነት እያደረሰው ያለውን እልቂት ሊዘነጋው አይገባም ሲሉ የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡ በጋዛ እስካሁን 56 ሺህ ገደማ ሰዎች መሞታቸውን መረጃዎች አመላክተዋል፡፡
የንፁሃን ግድያ አሁንም አልቆመም ያሉት የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
በተለይ በእስራኤል እና ኢራን ግጭት ወቀት ጋዛ ተዘንግቷል ያሉት ዋና ጸሐፊው ይህን ግጭት እልባት ለመስጠት የተሰጠው ትኩረት ጋዛ ላይም መደረግ አለበት ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በእስራኤል እና ኢራን መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ተስፋ የሚሰጥ መሆኑንም ገልፀዋል:: በቀጣይ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ብዙ መሰራት አለበት ማለታቸውን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡
21/06/2025
እስራኤል ለመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ትልቁ እንቅፋት ነች ሲሉ ኤርዶጋን ተናገሩ
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን እንዳሉት እስራኤል በኢራን ላይ ያደረሰችው ጥቃት ከአሜሪካ ጋር አዲስ ዙር የኒውክሌር ድርድር ቴህራን ከመጀመሩ በፊት በመሆኑ “ድርድሩን ለማበላሸት” ያለመ ነው ብለዋል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተገኙበት በኢስታንቡል በተካሄደው የዲፕሎማቲክ ኮንፈረንስ ላይ ንግግር ያደረጉት ኤርዶጋን የእስራኤልን “ፍፁም የሽፍታ ድርጊት አወግዛለው በማለት መካከለኛው ምስራቅን ለማተራመስ እየሞከረች ነው ሲሉ ከሰዋል።
የቱርኩ ፕሬዝዳንት የኔታኒያሁ መንግስት ለአካባቢው ሰላም እጅግ በጣም ወሳኝ እንቅፋት መሆኑን እያረጋገጡ ነው" ብለዋል።
አክለውም “የኔታንያሁ መንግስት ሰኔ 13 ላይ ያደረሰው ጥቃት የድርድር ሂደቱን ለማዳከም ያለመ ነው ብለዋል።

Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa