Soloda Aluminium
23/01/2025
Why Choose Soloda Aluminum?
Expert Craftsmanship: Our skilled team is committed to delivering high-quality installations that stand the test of time.
Tailored Solutions: We work closely with house developers to create customized designs that meet specific project requirements.
Exceptional Customer Service: From consultation to installation, we prioritize your satisfaction and ensure a smooth process.
Testimonials
Working with Soloda Aluminum was a game-changer for our latest development. Their frameless glass partitions not only enhanced the aesthetic appeal but also added value to our project. Highly recommend!
Almaz., House Builder
The double glass frameless partitions provided by Soloda Aluminum transformed our office space.
The attention to detail and quality of craftsmanship were outstanding. Our clients are always impressed!
Sarah G., Project Manager Commercial Mall
We chose Soloda Aluminum for our all meta and aluminium finishing work’s needs, and we couldn't be happier. Their team was professional, and the final product exceeded our expectations. A fantastic experience!
Samrawit T., Real Estate Developer
23/01/2025
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
አጠቃላይ የአልሙኒየም ስራዎች
ወል ክላዲንግ
ከርተን ወል
ስካይ ላይት
ፍሬም ለስ ግላስl
ሃንድ ሪል
ፍሬምለስ ሻወር
ዶም
ጠቅላላ የብረታ ብረት ሥራዎች:
መስኮት፣ዊንጌት በር፣በረንዳ እና ደረጃ የውጪ በር፣ኢሚቴሽን፣ኬንች ሥራ፣ፍሬንጅ ዶር፣የደረጃ ሀንድሪል፣ሀንድ ሪል፣የውስጥ በር፣መስኮት፣ በር፣ ግሪልና የባጃጅ በርና መስኮት እና ሌሎችም የብረት ስራዎችን
* የሽያጭ ዝርዝር
- የአልሙኒየም የአክሰሰሪ / ሽያጭ
- የአልሙኒየም ፕሮፋይል ሽያጭ
- አልሙኒየም ፓኔል ሽያጭ
- የመስተዋት ሽያጭ
- የፍሬም መስታዎት ስራ
-ዘመናዊ የሆኑ የ ስቴለስ ስቲል የደረጃ መወጣጫዎች
-የመስታወት እሥቲከር
መስታወት ፈላጊ በሳይዝ
5ሜሜ ነጭ
5ሜሜ ብኒ
ምስር ነጭ
ምስር ቡኒ
በአዲስ አበባ እና በከልል ከተሞች እናደርሳለን
ለአዲስ አበባ ነፃ ትራንስፖርት ያሉበት እናደርሳለን
☎️ +251911074511|091 083 8859
02/06/2023
ሶሎዳ አለሚንየም እና መስታወት ሥራ ኀ/የተ/የግ/ ማህበር
በአሉሚንየም እና መስታወት ስራ ዘርፋ ከ15 ዓመታት በላይ የረዥም ስራ ልምድ ያለው እና በአሉሚንየም እና በመስታወት ሰራ እውቅናን እና መልካም ስምን ከገነቡ ቀዳሚ ድርጅቶች አንዱ ነው ::
የእኛ ዋና ወርክሾፕ እና ቢሮ ፊጋ አዲስ አበባ የሚገኝ ሲሆን በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የአልሚኒየም አና መስታወት አቅርቦት የአለሚንየም እና መስታወት ፋብሪኬሽን የእድሳትና ጥገና አገልግሎቶችን በብቃትና ጥራት በማቅረብ መልካም ስም አትርፈናል፡፡ በአለፉት አመታት ውስጥ፣ የኢትዮጵያ ገበያ ለሚጠይቀው ተፈላጊ መስፈርቶች ሁሉን አቀፍ የሆኑ የአሉሚንየም አና መስታወት የምህንድስና መፍትሄዎችን ለማቅረብ የአገልግሎቶቻችንን አይነት በቀጣይነት እያሳደግን እና እያባዛን ቆይተናል።
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና አቅም ያላቸው ማሸኖች ሙሉ በሙሉ ታጥቀናል። ማንኛውንም የፕሮጀክት መጠን በወቅቱ በማስፈፀም እና በማጠናቀቅ እንዲሁም ክህሎት፣ልምድና ብቃት ባላቸው ሰራተኞቻችን እንታወቃለን። ትላልቅ የሪል ስቴት ፕሮጀክቶችን፣በርካታ የመኖሪያ ሕንፃዎችን፣ሆቴሎች እና ሪዞርቶች፣ የገበያ ማዕከሎች፣ የንግድ ህንጻዎች፣ ባንኮች፣ የኢፌዲሪ የመንግስት ህንጻዎች፣ ማሳያ ክፍሎች፣ የቅንጦት ቪላዎች፣ መጋዘኖች እና ሌሎችም ስራዎች ሠርተናን እና አጠናቀን አስረክበናል ።
ኑ አብረን ጥራት እና እምነትን እንገባ
01/06/2023
We are a well-established best aluminium and glass company, based in Addis
Ababa,Ethiopia.
Our services range from supply to fabrication and beyond and include installations as well
as maintenance services.
We have been delivering superior quality and craftsmanship for over 15 years and have
completed various residential, commercial & industrial projects.
To ensure top quality & continuing service excellence, we keep up to date with changing
trends & technologies and have a very dedicated, hard-working and well trained team who
continually strive to deliver only the best aluminium & glass installations to our clients.
We Build Trust... Quality!
Soloda Aluminium and Glass work is the best aluminium company based in Addis Ababa. We provide our Services to Ethiopian cities. We engaged in an exclusive range of Aluminium Supply,AluminiumInstallation,Aluminium renovation,glazing Installation,glazing replacement,
01/06/2023
AFFORDABLE AND QUALITY ALUMINIUM WORK AND GLASS INSTALLATION SERVICES IN ADDIS
ABABA.
Soloda Aluminium specialised in screen doors, sliding doors, awning windows, sliding windows,fixed
windows, casement windows, store front, jalousie windows, frameless window showcase, swing
doors, shower enclosures, wall mirrors, window grills, steel gates etc.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa