Laba Travel Agent
12/04/2026
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
መልካም የትንሳኤ በአል
የሁልጊዜም የጉዞ አጋርዎ ላባ የጉዞ ወኪል
04/03/2026
🔔Latest Travel Updates📣
25/01/2026
ወደ ዋሽንግተን ዲሲ🇺🇸 እና ኒው ዮርክ🗽 በረራ ተሰርዟል
#የኢትዮጵያአየርመንገድ ወደ አሜሪካ🇺🇸 ዋሽንግተን ዲሲ እና ኒው ዮርክ 🗽የሚያደርጋቸውን በረራዎች ✈️መሰረዙን አስታውቋል።
አየር መንገዱ በረራዎቹን የሰረዘው በአሜሪካ 🇺🇸በተከሰተው ከባድ የሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት ነው።
አየር መንገዱ ባሁኑ ሰአት በረራ የሰረዘው ወደ ዋሽንግተን ዲሲ እና ኒዮርክ የነበሩ በረራዎችን ነው።
አየር መንገዱ ዛሬ ከአዲስ አበባ 🇪🇹ወደ ዋሽንግተን🇺🇸 እንዲሁም በነገው እለት ከዋሽንግተን ዲሲ🇺🇸 ወደ አዲስ አበባ🇪🇹 ሊያደርጋቸው የነበረውን በረራዎች ሰርዟል✈️🙅♀️
በተመሳሳይ በነገው እለት ከአዲስ አበባ🇪🇹 ወደ ኒው ዮርክ🇺🇸 እንዲሁም ከኒው ዮርክ🇺🇸 አዲስ አበባ🇪🇹 ያሉትም በረራዎች መሰረዛቸውን አስታውቋል።
ደንበኞች የተፈጠረውን ሁኔታ ተገንዝባችሁ ቲኬታችሁን በአቅራቢያችሁ በሚገኝ #የኢትዮጵያአየርመንገድ ቢሮ እንዲሁም የግል ትኬት ቢሮዎች እንድታስቀይሩ እናሳስባለን🙏
የሁልጊዜም የጉዞ አጋርዎ
🪽ላባ የጉዞ ወኪል🪽
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Namibia
Addis Ababa
0000
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 12:30 |