BBMI Makeup Institute
07/07/2026
መገለጫዎት ነን!
ለጥሩ ስራዎ እና ችሎታዎ ሁልጊዜም ቢሆን ቢቢኤም አይ መገለጫዎ ነን ። ላለፉት አመታት በርካታ ተማሪዎቻችንን አስተምረን ብቁ የውብት ባለሙያ እና ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ባለቤት አድርገናል።እርስዎም የውበት ኢንዱስትሪውን ከታማኝ እና ትክክለኛ አጋርዎ ጋር ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ። በተቋማችን ውስጥ የሚሰጡ የተለያዩ ከ18 በላይ አጫጭር የውብት ስልጠናዎች ስላለን መጥተው ይጎብኙን። እንጋብዝዎታለን።
ችሎታዎን እውን ያድርጉ፤ ውጤታማ እናድርግዎ! ከቢቢኤም አይ ጋር ሁልጊዜም ትርፋማ ይሁኑ።
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።
☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።
ቢቢኤም አይ (BBMI) ይለያል! 💄
01/07/2026
ስኬታማ የሙያ ባለቤት እናድርግዎ!
በውበት ዓለም ውስጥ ራስዎን ችለው ስኬታማ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ? የእርስዎ ፍላጎትና የእኛ ፕሮፌሽናል ስልጠና ተዳምረው ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩዎታል። በገበያው ላይ እጅግ ተወዳዳሪና ተፈላጊ የሆኑትን የውበት ስልጠናዎች በተግባር አስደግፈን እናስተምርዎታለን። በጥራት ላይ በተመሰረተው ስልጠናችን፣ በዘርፉ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አድርገንዎ ፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው (International Certified) ሜካፕ አርቲስት የመሆን ህልምዎን እውን ለማድረግ ቢቢኤም አይ (BBMI) ሜካፕ ኢንስቲትዩትን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!
ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ በራስ መተማመንዎን አሳድገው፣ የፈጠራ ብቃትዎን አውጥተው የራስዎን ገቢ የሚያመነጩበትን የስኬት መንገድ አብረን እንጀምር!
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።
☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።
ቢቢኤም አይ (BBMI) ይለያል! 💄✨
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
22 Roundabout Next To Golagul Tower Noah City Point Building 5th Floor
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 19:00 |
| Tuesday | 08:00 - 19:00 |
| Wednesday | 08:00 - 19:00 |
| Thursday | 08:00 - 19:00 |
| Friday | 08:00 - 19:00 |
| Saturday | 08:00 - 19:00 |