Digital Wolaita

Digital Wolaita

Share

19/02/2026

ነፍስ ይማር 😭😭😭

ጥበቃ ተኩሶ ገደለው ብሎ መተው ሳይሆን ከጥበቃው ጀርባ አስተኳሽ ይኖራል ብሎ ማጣራት ግድ ይላል ምክንያቱም ከጥበቃ ጋር ቀጥታ የሚያገናኝ ስራም ሆነ ጥቅም ስለሌለ።

አርባምንጭ ከተማ አለልኝ አዘነን ጨምሮ ብዙ ንፁሃን በተቀነባበረ ወንጀል ህይወታቸውን አጥተዋል የሳር እና እርግብ ድራማ ደራሲዎች ንፁህ ነን የሰላም ፈጣሪ ነን እብሪታቸው ገና ብዙ ጉድ ያሰማናል።

ስንት ግፍ ሸፍነው ሚዲያ ላይ ይመፃደቃሉ የወንድማችን ደም ፍትህ ትሻለች 😭😭

Photos from Digital Wolaita's post 19/02/2026

እርግብ Challenge Accepted✅

19/02/2026

ከትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ ተወካይ መጥቶ የተናገረውን መርዶ በማስተባበል አቶ ተስፋሁን ታዴዎስ ማዘናጋት ጀመረ። አሁን ነው ሕዝቡን ማስቆጣት።

19/02/2026

ያለ ምንም ጫጫታ ያለ ምንም የካድሬ ጋጋታ ነቀምቴ ላይ የተሰራው የጀግናው ዶ/ር ሀይሌ ፊዳ መታሰቢያ ሐውልት።

ዎላይታ ላይ ቢሆን የካድሬ ጋጋታ ከባድ ነበር ‼️

19/02/2026

አንዘነጋም ‼️

ከትምህርት ሚኒስቴር ህጋዊ መሻሪያ ደብዳቤ ተፅፎ ጤና የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ አዲሱ ሆስፒታል ግንባታው እስኪጀምር ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ለዎላይታ ዞን መንግስት እንዲሁም ለሐይማኖት ተቋማት ለሀገር ሽማግሌዎች መረጃውን ቶሎ ቶሎ አሳውቁ‼️

19/02/2026

እየገደሉ ድራማ መስራት ያው ሟርት ነው ቻሉት‼️

19/02/2026

ሰላም በስራ እንጂ በድራማ አይመጣም!!

ከእነዚህ እርግቦች የዎላይታውና የጌዴኦ ከአመታት በፊት ነበር የተቀመጡት ግን የሰላም ተምሳሌት ነን የሚል ከንቱ ዲስኩር አላሰማንም ብናሰማም ያምርብናል ምክንያቱም ዘይሴ ላይ ጄኖሳይድ አውጀው በዘይሴ ደም ድራማ ከሚሰሩት ወገን አይደለንምና።

ሌላው ከአስተዳዳሪው በላይ መሳሪያ በሚይዘው በፖሊስ መኮንን ላይ ሲቀመጥ ስለ ሰላም የበለጠ ትርጉም ይሰጣል፤ የአርባምንጩ ድራማ ሰሞኑን የዘይሴ ጭፍጨፋ በሚዲያ ሰፊ ሽፋን ስላገኘ በከንቱ የካቡት ስማቸው እንዳይጠፋ ተብሎ የተቀነባበረ ነው።

አንዳንድ የጋሞ አክቲቪስቶች ምን አገባችሁ ስትሉ ትገርማላችሁ በካዎ ጦና ሐውልት ምረቃ ወቅት ኩርኩፋ በቀደደው አፋችሁ ስታስመልሱ አልነበረም? ምን ይገባችሁ ነበር? ቻሉት ታች ሰፈር😂😂😂

18/02/2026

ምን አስተዳዳሪ ብቻ ከንቲባው ላይም ወደቀች,,,,,እነዚህ ጅሎች 😂😂😂 ዶ/ር መስፍን

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Telephone

Address


Addis Ababa
Addis Ababa