Agape Life - Official

Agape Life - Official

Share

Photos from Agape Life - Official's post 17/09/2024

ለክርስትና የተከፈለ ዋጋ!!
ለክርስትና የተኖረ ሕይወት!!

"የራሴ ቤት እያለኝ መንግስት
በነፃ የሚሰጠኝን ቤት አልቀበልም!!"
"ከሁለት ቦታ ደሞዝ አልወስድም!!
ምንጩ አንድ የመንግስት ካዝና አደል እንዴ?"

ጋዜጠኛ ሠይፉ፦ "ፓርላማ እያሉ የፓርላማ ደመወዝ አይወስዱም ይባላል። አይቀበሉም ነበር እንዴ?"
ፕ/ር በየነ፦ "ከዩኒቨርስቲማ ወስዳለሁ። ነገር ግን ከፓርላማ አልወስድም ብዬ መልሻለሁ።"

ጋዜጠኛ ሠይፉ፦"..እና በ2 ምርጫ 10 ዓመት ሙሉ ከፓርላማ ደመወዝ አልወሰዱም?

ፕ/ር በየነ፦ "አልወሰድኩም። እንዴት ከ2 ቦታ ደመወዝ እወስዳለሁ? ምንጩ ያዉ አንድ የመንግስት ካዝና አደል እንዴ? እንዴት ከ2 ቦታ እወስዳለሁ? እንደዉም ት/ሚኒስቴር መ/ቤት በኃላፊነት ስሾም፦ "የዩኒቨርስቲዉ መብትህና ጥቅማ ጥቅምህ ተከብሮ ነዉ የምትሄደዉ" ብለዉ የወቅቱ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ደብዳቤ ጽፈዉልኝ ነበር የሄድኩት። ነገር ግን እዛም ሄጄ የዩኒቨርስቲዉን ደመወዜን ነበር ስወስድ የነበርኩት። ከመንግስት ቤትም ተሰጥቶኝ ነበር የራሴ ቤት እያለኝ መንግስት በነፃ የሚሰጠኝን ቤት አልቀበልም ብዬ መልሻለሁ።
"ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊም እያለሁ፤ ፓርላማ ተመርጬ ገብቼም ስቀበል የነበርኩት የዩኒቨርስቲ ደመወዜን ብቻ ነዉ።"

ዛሬ በሥጋ ከኛ የተለዩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ክርስትናቸዉን በተግባር የኖሩ፤ ለክርስትናቸዉና ለቃሉ በታማኝነት ኖረዉ ወደሚወዱት አባታቸዉ እቅፍ የሄዱ ታላቅ አባት ናቸዉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ!!😭

መልካም እረፍት!!😭

23/11/2023

ሰው ሁሉ ከክፉ ስራው ብመለስ መልካም ነው
ምንጠብቀው ሙሽራችን አንድ ቀን ልመጣ ነው ሀለሉያ እየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💁💁💁💁💁💁💁

14/11/2023

like and share our page

የትናንትናዬ እግዚአብሔር የእንደገናዬም ነው
ዛሬም ነገም ለዘለዓለም የእርሱ ብቻ ጥገኛ ነኝ::

ወገኖቼ በየትኛውም ሁኔታ የማይጠቁር ከታላላቅ ብርሃናት ይልቅ የደመቀ ፊት ከዘለዓለም ተራሮች ይልቅ የፀና ፍቅር ከባህር ይልቅ የጠለቀ ትዕግስት …ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው የእርሱ ብቻ ጥገኛ ሁኑ ... እድል ፈንታችሁም ይሁን ...ትከብራላችሁ::

Selam Desta

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addi Ababa
Addis Ababa
0000